ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
• 350 ዶላር ማለትኮ ነው። “የውሎ አበል” ክፍያ ይመስላል። በፔሩ በተካሄደው ዩ20 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የኢትዮጵያ አትሌቶች ያገኙት ድል አስደናቂ ነው። 6 ወርቅ፣ 2 ብር፣ 2 ነሐስ ሜዳሊያዎችን ተቀዳጅተዋል። ከዓለም በ2ኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ስም በማዕረግ ለመቀመጥ በቅቷል። ከአሜሪካ በመቀጠል…
Rate this item
(1 Vote)
ጳጉሜ 1 “የመሻገር ቀን” ነው። መሻገር? ደግሞ ወዴት ነው የምንሻገረው? እየተሻገርን ዕድሜ መጨመር ብቻ ምን ዋጋ አለው? በቅንነት እንየው ከተባለ ማለቴ ነው።ጳጉሜ 2 “የሪፎርም ቀን” ሆኗል። “ፎርም” በመቀየር ብቻ የት ይደረሳል? ቅርጹ ሌላ፣ ውስጡ ሌላ! እንዲህ ሲባል ግን በቅንነት እንጂ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያና የኤርትራ ጉዳይ፣ የሁለቱ ሀገራት የውስጥ ጉዳያቸው ብቻ ሳይሆን፣ የበዛ የውጪ ሀገራት ተፅእኖ ያለበት ነው፡፡ አረቦች ኢትዮጵያን ለማዳከም ሲሉ፣ የኤርትራ አማፅያንን በገንዘብ፤ በወታደራዊ ስልጠና እና በጦር መሳሪያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በሁለቱ ሀገራት መሃል (ከመገንጠሉ በፊትም ሆነ በኋላ) ፀንቶ የዘለቀው ችግር መሰረቱ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ሰሞኑን መግለጫ ሰጥቷል። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ የተፈጸመው ከ7 ሳምንታት በፊት ነው። ኤፍቢአይ ተጨማሪ የምርመራ ውጤት ወይም አዲስ መረጃ አግኝቶ ይሆን?ይመስላል። ግን አይደለም። ከቁጥር የሚገባ አዲስ ግኝት የለም ብሏል - ቢቢሲ በሐሙስ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት 60 ሚሊዮን ዶሮዎች ለምግብነት ይቀርባሉ።አንድ የአሜሪካ ኩባንያ በየሳምንቱ 55 ሚሊዮን ዶሮዎችን ለምግብነት ያቀርባል።የፋኦ መረጃ እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት ለምግብ የሚውሉ ዶሮዎች 60 ሚሊዮን ናቸው። አንድ ዶሮ ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ በአማካይ 800 ግራም ሥጋ ማለት እንደሆነም መረጃው ይገልጻል።…
Rate this item
(2 votes)
(የኢዜማ የቀድሞ ዋና ጸሐፊ)ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ የቀድሞ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ዋና ጸሐፊ አቶ አበበ አካሉ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ይታወሳል። የለቀቁበትን ምክንያት ለፓርቲው ባስገቡት የመልቀቂያ ደብዳቤ ላይ ሲገልጹ፣ ከፓርቲው አቋምና አካሄድ ጋር “ባለመስማማታቸው” መሆኑን ጠቅሰዋል። አቶ አበበ ከአዲስ…
Page 1 of 159