የግጥም ጥግ
(ስለ አርትኦት)ህይወቴ አርትኦት (editing) ይፈልጋል፡፡ ምርት ሳህልአርትኦት ያስጠላኛል፡፡ መፃፍ ደስ ይለኛል፤ ፅሁፌን መላልሶ ማንበብ፣ መከለስ ግን አልወድም፡፡ ባሪ ሃናህ አርትኦት እወዳለሁ፡፡ ከፊልም ስራ የምወደው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ስቲቨን ስፒልበርግ አርትኦት ለብቻ የሚሰሩት ዓይነት ሥራ ነው፡፡ ጆ ዳንቴ ከምፅፋቸው እያንዳንዱ አራት…
Read 2670 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበባ አዙሬ አዙሬዘመን በዘመን ቀይሬትላንትን በዛሬ አስሬነገን ሰርቼ ተሻግሬየአበባ እድሜዬን አብስዬይኸው አብቅቼው ለፍሬፍላቴን በስክነት ሽሬለሰው ከሰው በሰው ውዬእኔኑ ከኔው ፈጥሬ!የእድሜ እንቁጣጣሽቅጥልጥል ችቦ አበራለሁ ዛሬ!ዘመን ተቀየረ እላለሁእኔ ራሴ ተቀይሬ!ይህ ነው የለውጥ ነውጤ፣ የለሆሳሴ ዝማሬደሞ ለላመት ልፈትል፣ የልደቴን ነጭ ሸማነፍሴ እንዳታድር ከርማበውሃ…
Read 2019 times
Published in
የግጥም ጥግ
የዕንቁጣጣሽ አበባ! -ነ.መ.አንዳንድ ህፃን ዕድሏ፣ ያስታውቃል ከብቅሏአበቅቴዋ አይስትም ውሉን ለእንቁጣጣሽ ልትወለድ፣ ተፅፏል ቃሉ ቀድሞውን!በአበባ ወር የመጣች፣ የዕንቁጣጣሽ አበባትስቃለች ታለቅሳለች - ፣ የዕድሏን ያህል ለዕማማ! የዕድሏን ያህል ለአባባ!!እንኳን መጣሽ አንች አበባ፣ እንኳን መጣሽ አንች ወለባ!የጎመንም፣ የገንፎሽም፤ ምንቸቱ አንቺው ቤት ይግባ!!(ለኪዳኔና ለጤና…
Read 2413 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ግጥም)- ግጥም በደስታ ተጀምሮ በጥበብይቋጫል፡፡ሮበርት ፍሮስት- ማንኛውም ጤነኛ ሰው ያለ ምግብለሁለት ቀ ናት ሊ ቆይ ይ ችላል፡፡ ያ ለግጥም ግን አይሞከርም፡፡ቻርለስ ባውድሌይር- ለእኔም ለራሴ የማይገቡኝ ጥቂትግጥሞችን ፅፌአለሁ፡፡ካርል ሳንድበርግ- ሙዚቃን መተርጎም እንደማይቻልሁሉ፣ ግጥምንም መተርጎምአይቻልም፡፡ቮልቴር- ለእኔ ግጥም ዓላማ ሆኖ አያውቅም፤ፍቅር እንጂ፡፡ኤድጋር…
Read 4717 times
Published in
የግጥም ጥግ
የስኬትንቁልፍ አላውቀውም፤ የውድቀት ቁልፍ ግን ሁሉን ሰው ለማስደሰት መሞከር ነው፡፡ ቢል ኮዝቢህይወት ተፅዕኖ የመፍጠር ጉዳይ እንጂ ገቢ የመፍጠር ጉዳይ አይደለም፡፡ ኬቪን ክሩስሁሉም ሰው ዓለምን ስለመለወጥ ያስባል፤ማንም ግን ራሱን ለመለወጥ አያስብም፡፡ ሊዮ ቶልስቶይ ሁላችንም እናልማለን፡፡ ደግነቱ ደግሞ ህልሞች እውን ይሆናሉ፡፡ ኬቲ…
Read 1992 times
Published in
የግጥም ጥግ
አረማሞተደባልቆ በቃይሲናር አረማምሲዘራ ካልዘሩምርጥ ዘር አክሞገለባ ነው ትርፉቀን ቆጥሮ ለከርሞ፡፡ሙግትያኮረፈ ሌሊት…መንጋቱን የረሳውስጤ እያደመጠ…የነፍሴን ጠባሳእርምጃ ውልክፍክፍ…ጉዞውም የአንካሳየጨለማ ሙግት…የንጋት ወቀሳ፡፡ጀንበሩ ወልደዮሐንስ(ከኒዮርክ ቡፋሎ)* * *“አንተ” - ማለት!...“አንተ” ማለት፡-ብዙ ነህ!ብዙ - ብዙ! … የብዙ - ብዙ!“አንተ” ማለት ….አገር ነህ፣አገር ከነጉዝጓዙ፡፡…ያገር ጉዝጓዙ…አቤትና አቤት … አቤት!…
Read 1733 times
Published in
የግጥም ጥግ