የግጥም ጥግ

Monday, 20 October 2014 08:04

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
(ስለውበት)ውበት እውነት ነው፤ እውነትም ውበት፡፡ ጆን ኪትስ ውበትን የምትመለከት ነፍስ አንዳንዴ ብቻዋን ልትጓዝ ትችላለች፡፡ ገተፍቅር በውስጥህ ስለሚበቅል ውበትም እዚያው ይበቅላል፡፡ ፍቅር የነፍስ ውበት ነውና፡፡ ቅዱስ ኦገስቲንየሴቶች ትህትና በአጠቃላይ ከውበታቸው ጋር ይጨምራል፡፡ ፍሬድሪክ ኒቼውበት ያለው ፊት ላይ አይደለም፤ ውበት ልብ ውስጥ…
Monday, 06 October 2014 08:33

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(11 votes)
አንድ ወጣትና አንዲት ኮረዳ በሞተር ሳይክል ይጋልባሉ፡፡ ሞተሩ 100 ሜትር በሰዓት ይከንፋል፡፡ኮረዳዋ፡- ቀስ በል በናትህ፤ በጣም ያስፈራል!ወጣቱ፡- አይዞሽ፤ ደስ ይላል እኮ!ኮረዳዋ፡- ምንም ደስ አይልም፤ በናትህ በጣም ነው የሚያስፈራው!ወጣቱ፡- እንግዲያውስ እወድሃለሁ በይኝ፡፡ ኮረዳዋ፡- እሺ እወድሃለሁ፤ ግን ቀስ በል!ወጣቱ፡- በይ ሄልሜቴን ውሰጂና…
Monday, 29 September 2014 08:40

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዝነኞች ስለጋብቻ የዛሬዋ ምሽት እጅግ ልዩ ናት፡፡ በፓሪስ የኤፍል ማማ ጫፍ ላይ ቃል ኪዳናችንን ዳግም ማደሳችን ምን ያህል እፁብ ድንቅ እንደሆነ ልገልፀው አልችልም፡፡ ማሪያ ኬሪ (አሜሪካዊት ዘፋኝ) ምንም ዓይነት ሁኔታ ቢገጥመን ተደጋግፈን ማለፋችን ጠቅሞናል፡፡ ጃዳን የመሰለች ሴት በማግኘቴ ዕድለኛ ነኝ፡፡…
Monday, 29 September 2014 08:33

ገጣሚያን ስለህይወት

Written by
Rate this item
(7 votes)
* ህይወት ስዕል መስራት እንጂ ሂሳብ ማስላት አይደለም፡፡ ኦሊቨር ዌንዴል ሆልምስ* ህይወት ፈፅሞ እውን ለማይሆን ነገር የሚደረግ ረዥም ዝግጅት ነው፡፡ ዊሊያም በትለር ይትስ* ነፃነት የሌለው ህይወት መንፈስ እንደሌለው ገላ ነው፡፡ ካህሊል ጂብራን* ፍቅር የሌለው ህይወት አበባ ወይም ፍሬ እንደሌለው ዛፍ…
Saturday, 13 September 2014 15:54

ሳቅ አታ‘ቅም

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሳቅ አታ‘ቅም“ሳቅ አታ‘ቅም አሉኝ - ሳቅ እንዳስተማሩኝ ሳላ‘ቅ ብስቅ እንኳን - ከሳቅ ላይቆጥሩልኝእንዴት ብዬ ልሳቅ፣ ሳቅስ መች ለምጄ?በጭጋግ ታፍኜ፣ በጉም ተጀቡኜ፣በዶፍ ተወልጄ፡፡”አትበል ወዳጄ፡፡ * * *በጉም መሃል እንጅ - የወጣችው ፀሐይነፍስን እያሳሳች - ሀሴት የምታሳይ ብቻዋን ስትቆም - በጠራራው ሰማይ…
Saturday, 30 August 2014 10:57

የጸሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ጉድጓድ ውስጥ ስትሆን መቆፈርህን አቁም፡፡ ዴኒስ ሂሌይ (እንግሊዛዊ የፖለቲካ መሪ)በርቀት ያለ ውሃ በአቅራቢያ የተነሳ እሳትን አያጠፉም፡፡ ሃን ፌይ (ቻይናዊ ፈላስፋ)ካልተሰበረ አትጠግነው፡፡ ቤርት ላንስ (አሜሪካዊ ባለሥልጣን)ከምናውቀው የበለጠ ብልህ ነን፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን (አሜሪካዊ ገጣሚና ወግ ፀሐፊ)ቡትቶ ለብሰህ ተደራድረህ ሃር ልትለብስ ትችላለህ፡፡…