የግጥም ጥግ
* ህይወት ስዕል መስራት እንጂ ሂሳብ ማስላት አይደለም፡፡ ኦሊቨር ዌንዴል ሆልምስ* ህይወት ፈፅሞ እውን ለማይሆን ነገር የሚደረግ ረዥም ዝግጅት ነው፡፡ ዊሊያም በትለር ይትስ* ነፃነት የሌለው ህይወት መንፈስ እንደሌለው ገላ ነው፡፡ ካህሊል ጂብራን* ፍቅር የሌለው ህይወት አበባ ወይም ፍሬ እንደሌለው ዛፍ…
Read 5734 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሳቅ አታ‘ቅም“ሳቅ አታ‘ቅም አሉኝ - ሳቅ እንዳስተማሩኝ ሳላ‘ቅ ብስቅ እንኳን - ከሳቅ ላይቆጥሩልኝእንዴት ብዬ ልሳቅ፣ ሳቅስ መች ለምጄ?በጭጋግ ታፍኜ፣ በጉም ተጀቡኜ፣በዶፍ ተወልጄ፡፡”አትበል ወዳጄ፡፡ * * *በጉም መሃል እንጅ - የወጣችው ፀሐይነፍስን እያሳሳች - ሀሴት የምታሳይ ብቻዋን ስትቆም - በጠራራው ሰማይ…
Read 5088 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጉድጓድ ውስጥ ስትሆን መቆፈርህን አቁም፡፡ ዴኒስ ሂሌይ (እንግሊዛዊ የፖለቲካ መሪ)በርቀት ያለ ውሃ በአቅራቢያ የተነሳ እሳትን አያጠፉም፡፡ ሃን ፌይ (ቻይናዊ ፈላስፋ)ካልተሰበረ አትጠግነው፡፡ ቤርት ላንስ (አሜሪካዊ ባለሥልጣን)ከምናውቀው የበለጠ ብልህ ነን፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን (አሜሪካዊ ገጣሚና ወግ ፀሐፊ)ቡትቶ ለብሰህ ተደራድረህ ሃር ልትለብስ ትችላለህ፡፡…
Read 3802 times
Published in
የግጥም ጥግ
ባሎች እንደ እሳት ናቸው፤ ካልተከታተሏቸው ይጠፋሉ፡፡Zsa Zsa Gabor(ትውልደ ሃንጋሪ አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይ) ሚስቶች ለወጣት ወንዶች ውሽሞች፣ ለጎልማሶች ጓደኞች፣ ለአዛውንቶች ነርሶች ናቸው፡፡ ፍራንሲስ ቤከን (እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ የፖለቲካ ሊቅና የህግ ባለሙያ)ከ13 ዓመት ተኩል ዕድሜዬ ጀምሮ ከአስር ሺ ሴቶች ጋር ተኝቻለሁ፡፡ ጆርጅስ ሳይመን(ትውልደ…
Read 4884 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለጓደኝነትጨርሶ አታብራራ - ወዳጆችህ አያስፈልጋቸውም፤ ጠላቶችህ ደግሞ አያምኑህም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (እንግሊዛዊ ፖለቲከኛ)ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፤ አንተ ደግሞ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና የገዳም ሃላፊ መነኩሴ)ወዳጆችና መልካም ባህሪያት ገንዘብ ወደማይወስድህ ቦታ ይወስዱሃል ይዘውህ ይሄዳሉ፡፡ ማርጋሬት ዎከር (አሜሪካዊ ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ)እኩያህ ያልሆኑ…
Read 4177 times
Published in
የግጥም ጥግ
የማየውን ስዬ አላውቅም፡፡ ሰውነቴ የሚነግረኝን ነው የምስለው፡፡ ባርባራ ሄፕዎርዝ (እንግሊዛዊ ቀራፂ)ለእውነተኛ የፈጠራ ሰዓሊ ፅጌረዳን እንደመሳል የሚያስቸግረው ምንም ነገር የለም፤ ምክንያቱም ያንን ከማድረጉ በፊት በመጀመርያ እስከ ዛሬ የተሳሉትን ፅጌረዳዎች ከአዕምሮው ማውጣት አለበት፡፡ ሔንሪ ማቲሴ (ፈረንሳዊ ሰዓሊና ቀራፂ)ከራስህ ውስጥ መተዳደርያህን መፍጠር በጣም…
Read 3723 times
Published in
የግጥም ጥግ

