የግጥም ጥግ
ሳቅ አታ‘ቅም“ሳቅ አታ‘ቅም አሉኝ - ሳቅ እንዳስተማሩኝ ሳላ‘ቅ ብስቅ እንኳን - ከሳቅ ላይቆጥሩልኝእንዴት ብዬ ልሳቅ፣ ሳቅስ መች ለምጄ?በጭጋግ ታፍኜ፣ በጉም ተጀቡኜ፣በዶፍ ተወልጄ፡፡”አትበል ወዳጄ፡፡ * * *በጉም መሃል እንጅ - የወጣችው ፀሐይነፍስን እያሳሳች - ሀሴት የምታሳይ ብቻዋን ስትቆም - በጠራራው ሰማይ…
Read 4643 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጉድጓድ ውስጥ ስትሆን መቆፈርህን አቁም፡፡ ዴኒስ ሂሌይ (እንግሊዛዊ የፖለቲካ መሪ)በርቀት ያለ ውሃ በአቅራቢያ የተነሳ እሳትን አያጠፉም፡፡ ሃን ፌይ (ቻይናዊ ፈላስፋ)ካልተሰበረ አትጠግነው፡፡ ቤርት ላንስ (አሜሪካዊ ባለሥልጣን)ከምናውቀው የበለጠ ብልህ ነን፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን (አሜሪካዊ ገጣሚና ወግ ፀሐፊ)ቡትቶ ለብሰህ ተደራድረህ ሃር ልትለብስ ትችላለህ፡፡…
Read 3396 times
Published in
የግጥም ጥግ
ባሎች እንደ እሳት ናቸው፤ ካልተከታተሏቸው ይጠፋሉ፡፡Zsa Zsa Gabor(ትውልደ ሃንጋሪ አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይ) ሚስቶች ለወጣት ወንዶች ውሽሞች፣ ለጎልማሶች ጓደኞች፣ ለአዛውንቶች ነርሶች ናቸው፡፡ ፍራንሲስ ቤከን (እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ የፖለቲካ ሊቅና የህግ ባለሙያ)ከ13 ዓመት ተኩል ዕድሜዬ ጀምሮ ከአስር ሺ ሴቶች ጋር ተኝቻለሁ፡፡ ጆርጅስ ሳይመን(ትውልደ…
Read 4431 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለጓደኝነትጨርሶ አታብራራ - ወዳጆችህ አያስፈልጋቸውም፤ ጠላቶችህ ደግሞ አያምኑህም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (እንግሊዛዊ ፖለቲከኛ)ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፤ አንተ ደግሞ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና የገዳም ሃላፊ መነኩሴ)ወዳጆችና መልካም ባህሪያት ገንዘብ ወደማይወስድህ ቦታ ይወስዱሃል ይዘውህ ይሄዳሉ፡፡ ማርጋሬት ዎከር (አሜሪካዊ ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ)እኩያህ ያልሆኑ…
Read 3751 times
Published in
የግጥም ጥግ
የማየውን ስዬ አላውቅም፡፡ ሰውነቴ የሚነግረኝን ነው የምስለው፡፡ ባርባራ ሄፕዎርዝ (እንግሊዛዊ ቀራፂ)ለእውነተኛ የፈጠራ ሰዓሊ ፅጌረዳን እንደመሳል የሚያስቸግረው ምንም ነገር የለም፤ ምክንያቱም ያንን ከማድረጉ በፊት በመጀመርያ እስከ ዛሬ የተሳሉትን ፅጌረዳዎች ከአዕምሮው ማውጣት አለበት፡፡ ሔንሪ ማቲሴ (ፈረንሳዊ ሰዓሊና ቀራፂ)ከራስህ ውስጥ መተዳደርያህን መፍጠር በጣም…
Read 3311 times
Published in
የግጥም ጥግ
አዕዋፋት ሁሉ ሽቅብ ይበራሉ አክናፎቻቸውን - ያወናጭፋሉበደመነ ሰማይ - በጉም በጠቆረ ዝንብ መስሏል ላዩ - አንዳች የአዕዋፍ ዘር - ከጎጆው አልቀረሰማይ ላይ ምን አለ?!... ጭልፊት ታፏጫለች መንቁሯን አሹላ - ትሽከረከራለችጥንብ አንሳም ያውና - ከብዶት ሰውነቱ ከጉም ጋር ይጋፋል - ከነፋስ…
Read 3775 times
Published in
የግጥም ጥግ