የግጥም ጥግ
መቼ ነው ያለሁት?ዛሬ ነግቶ መሽቶ ቀኑን አልፈውና፣ ሌላው ቀን ሲተካ ሲሆን ትናንትና፣ ይኸው እኖራለሁ አለሁ እኮ ዛሬ፣ ደግሞም ለዓመታት ተስፋ አለኝ መኖሬ፣ እያልሁ አስብና፣ ሞቴን እረሳና፣ እቅዴን አውጥቼ፣ ምኞቴን አስፍቼ፣ ደጉን ተመኝቼ፣ክፉውን ዘንግቼ፣ ሞትን ተሸክሜ ግን እየረሳሁት፣ጎንበስ ቀና እያልሁ ይኸውና…
Read 2077 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥሩ ተራኪ ግሩም የማስታወስ ችሎታ ያለውና ሌሎች የላቸውም ብሎ ተስፋ የሚያደርግ ነው፡፡ አይርቪን ኤስ. ኮብ (አሜሪካዊ ተረበኛና ጋዜጠኛ)* በስኬት ሱስ ሙሉ በሙሉ ተይዣለሁ፡፡ ስቲንግ (እንግሊዛዊ የሮክ አቀንቃኝና የዘፈን ግጥም ፀሐፊ)* ከምሠራው ነገር ጀርባ ሁሉ የዓይን ጥቅሻ አለ፡፡ ማዶና (የፖፕ ሙዚቃ…
Read 1892 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያልበሰሉ ገጣሚዎች ሲኮርጁ፤ የበሰሉ ገጣሚዎች ይሰርቃሉ፡፡ ቲ ኤስ ኢሊዮት ቤት የማይመታ ግጥም መፃፍ መረቡን አውርዶ ቴኒስ እንደመጫወት ነው፡፡ ሮበርት ፎርስት አብዛኛው ሰው አብዛኛውን ግጥም ችላ የሚለው አብዛኛው ግጥም አብዛኛውን ሰው ችላ ስለሚል ነው፡፡ አድሪያን ሚሼልሥነግጥም፤ በአየር ላይ መብረር የሚመኝ፣ በመሬት…
Read 2280 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለ ወህኒ ቤትየትምህርት ቤትን በር የሚከፍት ሰው፣ በሌላ እጁ የወህኒ ቤትን በር ይቆልፋል፡፡ ቪክቶር ሁጐ አሜሪካ ሁለተኛ ዕድል የምትሰጥ አገር ናት፡፡ የወህኒ ቤት በር ሲከፈት፣ ፊት ለፊት የተዘረጋው መንገድ ወደተሻለ ህይወት የሚመራ መሆን አለበት፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ፍፁም ደህንነት ከፈለግህ…
Read 1980 times
Published in
የግጥም ጥግ
* ውሸት ፍጥነት አለው፤ እውነት ደግሞ ፅናት፡፡ ኤዴጋር ጄ. ሞህን * እጅግ አደገኛ ውሸት የሚሆኑት በጥቂቱ የተዛቡ እውነቶች ናቸው፡፡ ጆርጅ ክሪስቶፍ ሊችተንበርግ* ግማሽ እውነት ማለት ሙሉ ውሸት ነው፡፡ የአይሁዳውያን አባባል* ለአንተ ብሎ የዋሸ፣ በአንተ ላይም መዋሸቱ አይቀርም፡፡የቦስኒያዎች አባባል* ማንንም ስለማልፈራ…
Read 2072 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለውበት)ውበት እውነት ነው፤ እውነትም ውበት፡፡ ጆን ኪትስ ውበትን የምትመለከት ነፍስ አንዳንዴ ብቻዋን ልትጓዝ ትችላለች፡፡ ገተፍቅር በውስጥህ ስለሚበቅል ውበትም እዚያው ይበቅላል፡፡ ፍቅር የነፍስ ውበት ነውና፡፡ ቅዱስ ኦገስቲንየሴቶች ትህትና በአጠቃላይ ከውበታቸው ጋር ይጨምራል፡፡ ፍሬድሪክ ኒቼውበት ያለው ፊት ላይ አይደለም፤ ውበት ልብ ውስጥ…
Read 2987 times
Published in
የግጥም ጥግ