የግጥም ጥግ

Wednesday, 11 March 2015 11:42

የሂስ ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሂስ የተወለደው ከጥበብ ማህፀን ነው፡፡ቻርልስ ቦውድሌር (ፈረንሳዊ ገጣሚ) የሚችሉ ይሰራሉ፡፡ የማይችሉ ይተቻሉ፡፡ (ምንጩ ያልታወቀ)አንተ እንደምትፈልግ ፃፈው፡፡ ሃያሲ እንዴት የተሻለ ልትፅፈው ትችል እንደነበር ለዓለም ያስረዳልሃል፡፡ኦሊቨር ጎልድስሚዝ(አየርላንዳዊ ፀሃፊ፣ ገጣሚና ሃኪም)ለሃያሲ ስንዝር ከሰጠኸው ቲያትር ይፅፋል፡፡ ጆን ስቴይንቤክ (አሜሪካዊ ፀሐፊ)ምላስህ የተሳለ ከሆነ ጉሮሮህን ይቆርጠዋል፡፡…
Tuesday, 03 March 2015 14:38

አዲስ አድማስ

Written by
Rate this item
(28 votes)
Monday, 02 March 2015 10:20

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
በሁለት ድንጋይ ልሰህ እንዳትጨርሰኝ - እጅግ አልጣፈጥኩም አንቅረህ እንዳትተፋኝ - እሬት ብቻ አልሆንኩምሁሌም እባብ ሆኜ - በልቤ አልተሳብኩም እንደእርግብ ታምኜም - ከታዛ አልበረርኩምበሁለት ድንጋዮች -አንዲት ወፍ ልመታ አነጣጥሬያለሁ - እየኝ በለዘብታ፡፡ ንገረኝ ሳኩራእንደ አገሬ አደይ ቀለመ ደማቁ እንደ መስኩ ንጣፍ…
Monday, 02 March 2015 10:03

የስኬት ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ዕድል ከሰማይ እንደ መና አይወርድም፡፡ አንተ ትፈጥረዋለህ እንጂ፡፡ክሪስ ግሮሰሪበየቀኑ አንድ የሚያስፈራህን ነገር አከናውን፡ ያልታወቀ ሰውሁሉም ዕድገቶች እውን የሚሆኑት ከምቾት ቀጠና ውጭ ነው፡፡ ማይክል ጆን ቦባክነጋችንን እውን እንዳናደርግ የሚገድበን ብቸኛው ነገር ዛሬአችን ላይ ያለን ጥርጣሬ ነው፡፡ ፍራንክሊን ዲ.ሩዥቤልትየስኬት ምስጢር የለውም፡፡ የዝግጅት፣…
Saturday, 14 February 2015 15:01

የኔ ወፍ

Written by
Rate this item
(15 votes)
ቀኑ የኔን ሃሳብውስጤን ከገለፀአንቺነትሽ በኔ ገብቶ እንደሰረፀ ሃሳቤን ልንገርሽየልቤን ስጦታ አበባ ያንስሻል ‹ወይን› አይሰጠኝ ደስታተመልከቺ ፍቅሩን ያንቺን ልዩ ቦታወስደሽ ከጣቴ ላይ የደሜን ጠብታ፡፡ትዝታ ድምፅሽ ሲቀያየር ሆነሽ አጠገቤፍስስ የሚልብኝቆራጥ ያልኩት ልቤ ያልሆንኩትን ሆኖ እኔነ ጠፍቶእያሰብኩኝ አንቺን መናፈቄ በዝቶሲቀያየርብኝ መውደድና መጥላትመከልከል መለገስመጨከን…
Saturday, 14 February 2015 14:48

የቫለንታይን ስጦታ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሻማ ብርሃን፣ የጨረቃ ብርሃን፣ የክዋክብት ብርሃን ከሁሉ ይበልጥ የሚፈካው ግን የፍቅር ብርሃን፡፡ ግሪይ ሊቪንግስቶንያንሾካሾክልኝ በጆሮዬ ሳይሆን በልቤ በኩል ነው፤ የሳምከውም ከንፈሬን ሳይሆን ነፍሴን ነው፡፡ጁዲ ጋርላንልብ ምን ያህል እንደሚይዝ ማንም ለክቶት አያውቅም፤ ገጣሚዎችም ጭምር፡፡ ዜልዳ ፊትዝጌራልድስለ አንተ ባሰብኩ ቁጥር ዘለላ አበባ…
Page 11 of 21