ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 10 March 2012 10:24
የኩረጃ ኮሌጅ ይከፈትልን - የኩረጃ ክህሎት እንድንማር! “የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ያለ ኩረጃ ግቡን አይመታም!”
Written by ኤሊያሰ
ኢህአዴግ ከ20 ዓመት በኋላም “ነቄ” አላለም! ኢቴቪ እርግጠኛ ነኝ ሰሞኑን ቢቢሲን ጠቅሶ የዘገበውን ዜና ሰምታችኋል፡፡ የባይዶዋውን Victory ማለቴ ነው፡፡ ጀግናው ሠራዊታችን በሶማሊያ ሲቀውጠው የነበረውን አልሸባብን ጠራርጐ በማስወጣት ለራሱ ድልን ለሶማሌያውያን ሰላምን አጐናፅፎአቸዋል፡፡ ይሄን ተከትሎም ሶማሊያ ከአሸባሪዎች እየፀዳችና ወደ ሰላም ጐዳና…
Read 4378 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለ ኩረጃ ህፃናት ፈፅሞ ታላላቆቻቸውን በቅጡ አይሰሟቸውም፡፡ ነገር ግን ታላላቆቻቸውን ከመኮረጅ ደግሞ ፈፅሞ አይቦዝኑም፡፡ ጄምስ ባልድዊን (አሜሪካዊ ፀሃፊና የሲቪል መብት ተሟጋች) ታሪክ ራሱን አይደግምም፡፡ ታሪክ ፀሃፊዎች ናቸው እርስ በርስ የሚደጋገሙት፡፡ አርተር ባልፎር (የብሪቲሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ) ሰዎች እንዳሻቸው ለመስራት ነፃነቱን…
Read 3280 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“የልማት ሠራዊት ስንጠብቅ የሙስና ሠራዊት ተፈጠረ” የአድዋን በዓል በተመለከተ ከጓደኞቼ ጋር ጨዋታ ተነሳና አንድ ወዳጃችን “ዘንድሮ፤ አድዋ ሳይሆን ባይዶዋ ነው!” አለችን፡፡ (ወይ ግራ መጋባት!) ገብቷችኋል አይደል… ባይዶዋ ያለችው እኮ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን በሶማሊያ ባይዶዋ ከተማ በአልሸባብ ላይ የተቀዳጀውን ድል ለመጥቀስ…
Read 3593 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለ ጦርነት የሰው ልጅ ትልቁ ጦርነት ከራሱ ጋር የሚገጥመው ትግል ነው፡፡ ቤን ኦክሪ (ናይጀሪያዊ ደራሲ፣ የአጭር ልብወለድ ፀሐፊ እና ገጣሚ) በእሳተ ጐሞራ ላይ እየደነስን ነው፡፡ ኮምቴ ዲ ሳልቫንዲ (ፈረንሳዊ መኳንንት - ከፈረንሳይ የጁላይ አብዮት በፊት የተሰጠ አስተያየት) ሰው አበቃለት የሚባለው…
Read 3113 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 25 February 2012 13:46
“አታመልጭኝም” ነገ “ላፈቀርኩት” አርብ ይመረቃሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለን የበቀል ሂደት የሚተርከውና ችግር ችግርን ሲወልድ የሚያሳየው “አታመልጭኝም” ፊልም ነገ ሊመረቅ ነው፡፡ በሲኤልዲ ፕሮዳክሽን የተሰራውና ቀረፃው 2 ዓመት ተኩል የፈጀው ፊልም ነገ በሃገር ፍቅር በልዩ ፕሮግራም በምረቃ ከመታየቱ ባሻገር በ8፣10 እና 12 ሰዓት ላይ በሲኒማ አምፒር፣…
Read 3174 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 25 February 2012 13:42
“እንከንዎን ይቀንሱ” ለገበያ ቀረበ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በእንግሊዛዊቷ ዴይርድር ቡንድስ የተፃፈው መፅሐፍ በአካሉ ቢረዳ “እንከንዎን ይቀንሱ” በሚል ርእስ ተተርጉሞ ለንባብ በመብቃት ለገበያ ቀረበ፡፡ ራስን መለወጥ የሚያስችሉ እውነታዎች ላይ “ግለሰባዊ አብዮት ለማካሄድ ሰባቱ ደረጃዎች” በሚል መርህ የተተረጎመው መፅሐፍ ከ235 ገፆች በላይ ያሉት ሲሆን ዋጋውም 35 ብር ነው፡፡ አዘጋጁ…
Read 2722 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ