ፖለቲካ በፈገግታ
መቼም እንኳንስ ለእንደኛ አገሩ ህዝብ ቀርቶ በዕድገት ለገሰገሱትም ሆነ በሃብት ለመጠቁት የዓለማችን ህዝቦችም ቢሆን አንዳንድ የማይፈቱ ችግሮችና እንቆቅልሾች አንዳንዴ አይጠፉም። የእኛን ትንሽ አሳሳቢ የሚያደርገው ኑሮአችን ሁሉ በችግሮችና በእንቆቅልሾች የተበተበ መሆኑ ነው - አንዳንዴ ሳይሆን ሁልጊዜ፡፡ እናም ሁሌም ጥያቄዎች አሉን -…
Read 8111 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(የዚህ ዓምድ ወቅታዊ ዓላማ፤ ድንጋይ የመወራወር ባህልን ተረት በማድረግ፣ ሀሳብ የመወራወር ባህልን ማዳበር ነው!!) ህዝብ፤ “ንጉስ” መሆኑን አትጠራጠሩ!! - ሥራ ለመፍጠር፣ሥራ መንጠቅ … መፍትሄ አይደለም! - መንግስት ሁሌም አገልጋይ ነው፤ ህዝብ ደንበኛ ነው! ባለፈው ማክሰኞ ጠዋት ላይ ነው፡፡ ካዛንቺስ በሚገኝ…
Read 7171 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ - እጥረት፣ ወረፋና ኪሳራ አይቀሬ ናቸው - የ11 ቢ. ብር የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ፈንድ - “በጥናት ነው በድፍረት?” - ከኢህአዴግ ጋር በድርድሩ እስከ መጨረሻው ለዘለቀ የ1ሚ.ሽልማት!! የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ … በ7 አገራት ላይ…
Read 7288 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ትራምፕ ለ1 ሰዓት ንግግር 1.5 ሚ. ዶላር ይከፈላቸው ነበር (ፕሬዚዳንት ሳይሆኑ) በስማቸው ከ15 በላይ ስኬታማ የቢዝነስ መፃህፍት አሳትመዋል የተቃዋሚዎችንና የኢህአዴግን ወቅታዊ የድርድር ሂደት እንዴት አገኛችሁት? (በጎሪጥ እንዳትሉኝ!) እውነት ለመናገር … የጦቢያ ኋላ ቀር የፖለቲካ ባህል የሚለወጥ ከሆነ … የሚለወጠው በንግግር…
Read 6519 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(ስለ ስደተኞች) · ትራምፕ የሽብር ጉዳይ ይሄን ያህል ካሳሰበው፣ ለምንድን ነው ሳኡዲ አረቢያ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እገዳ ከተጣለባቸው አገራት ዝርዝር ውስጥ ያልተካተተችው? ራይሞንድ ስሚዝ (ከአውስትራሊያ)· ጥገኝነት መጠየቅ ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል· እዚህ ስደተኞች የሉም፤ የተፈናቀሉ ሰዎችም የሉም፤ … እንግዶቻችን…
Read 3950 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ፊዚቢሊቲ ስተዲ” እንኳን ለፕሮጀክት … ለትዳርም ያስፈልጋልባለፈው ረቡዕ ለንባብ የበቃው የአማርኛው “ሪፖርተር” ጋዜጣ በፊት ገፁ ላይ ያወጣው ዜና በእጅጉ ያስደነግጣል፡፡ (እንኳን ተበዳሪን … አበዳሪንም ጭምር!) ርዕሱ እንዲህ ይላል፡- “የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበጀት ዕጥረትና የዕዳ ጫና ፈተና ውስጥ መሆኑን ይፋ አደረገ”…
Read 6709 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ