Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
ሕዝብ ቀልድ ሲተው ጥሩ ምልክት አይደለም ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ..ሚኒስትሩ የዩኒቨርስቲ ምሁራንን ክፉኛ ተቹ.. የሚለውን ዘገባ አንብባችኋል? የፖለቲካ ፓርቲ መሪና የዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር መራራ ጉዲና ለትችቱ መልስ የሰጡት በተረት ነበር - ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ…
Rate this item
(2 votes)
የንግሥት ኤልሳቤጥ አገር በጐዳና ላይ ነውጥ ታመሰች በጦቢያችን ምድር የፖለቲካ ብጥብጥ ያን ያህል የሚያርበደብደን ጉዳይ ሆኖ አይደለም፡፡ ሆኖም የኢንጂነሩ ፓርቲ መኢአድ ብጥብጥ ገደብ አልፎ መሄዱ ሰሞኑን ክፉኛ ሲያሳስበኝ ነበርና ወጌን በቀጥታ በፓርቲው ላይ አተኩሬ እንድጀምር ሰበብ ሆነኝ፡፡ ለነገሩ ጉዳዩ እናንተንም…
Rate this item
(0 votes)
ሟች፡- እ-ፎ-ይ ተገላልኩ ብሎ ነው የሳቀው ፈረሱ፡፡ የሞት ሎተሪ ወጣለት፤ የሞት ዲቪ. . . ፈነዘጠ፡፡ ከእንግዲህ የኑሮ ውድነት. . . ስቃይ. . . ጦም ማደር ብሎ ነገር እሱንእይመለከተውም፡፡ ፡፡ ፡፡ ከራሚ ይጭነቀው፡፡ ሞት የቀረ መስሎት ተስፋ ቆርጦ ነበር፤ . .…
Saturday, 06 August 2011 15:26

ኢህአዴግ በቀኝ ነው በግራ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴትይዟችኋልክረምቱ?ብርዱመቼምእንደኑሮውድነቱበየዕለቱእያመረረነው አይደል...አንዳንድ የሸገርሴትእህቶቻችንንአለባበስየተመለከተግንጊዜውየብርድሳይሆንእልምያለየሙቀትወቅት ሊመስለው ይችላል፡፡ ወዳጅ አገር ቻይናስ ምን ብንበድላት ነው በክረምት ስስ ታይቶችን አምጥታ የዘረገፈችልን? ወይስ ታይቶቹ ..ብርድ ፕሩፍ.. (ብርድ ተከላካይ) ናቸው? እኔማ ምን አሰብኩ መሰላችሁ... አሰብኩ ሳይሆን አሳሰበኝ ኢህአዴግ ወጪ ወራጁ ሁሉ ግብርና ቫት ካልከፈለ በሚል ..ሰፍ.. ባለበት…
Rate this item
(0 votes)
የኢቲቪ ጋዜጠኛ - ፈረሱ ለምን እንደሳቀ ምንም የሚያጠያይቅ ነገር አይደለም፡፡ ድልን በድል ላይ እየተቀዳጀ በሚዲያ ካፑን ለመውሰድ ወደ ፍፃሜው ጨዋታ ስላለፈ ነው፡፡ እነ ፍቅር ይልቃል እነ ሰኢድን የያዘ ቡድን በጋዜጠኝነት ብቻ ሳይሆን በእግር ኳሱም አሸናፊ እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡
Sunday, 31 July 2011 13:33

መንግሥት

Written by
Rate this item
(0 votes)
.ያለ ዕዳው ዘማች.. ለምን ይሆናል? ባለፈው ሳምንት በመጠኑ ያስቃኘኋችሁን የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት የዶ/ር ነጋሦን መጽሐፍ አንብባችሁት ከሆነ እሰየው! ለማንኛውም ግን የዛሬ ወጌን ከመጽሐፉ ባገኘሁት አስደማሚ ወግ ልጀምር አስቤአለሁ፡፡ዶ/ር ነጋሦ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት፤ አባታቸው ዓይነ ስውሩ ቄስ ጊዳዳ…
Page 40 of 40