ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
ህገመንግስትም ይቀሸባል - በአምባገነን መሪዎች የዛሬ ፖለቲካዊ ወጋችን በቅሸባ ዙሪያ ያጠነጥናል - ይመቻችሁዋል አይደል? (አይዞአችሁ ምቾታችሁን የመቀሸብ ዓላማ የለኝም!) ይሄውላችሁ … ባለፈው ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ ስብሰባ ላይ፣ አገራችን ስለተዘፈቀችበት የሙስና ጉድ ሲያስረዱ፤ “የመንግስትና የግል ሌቦች” ያሉት ነገር በትክክል የገባኝ…
Rate this item
(0 votes)
እንደ ማር ከሚጣፍጥ እንቅልፌ የቀሰቀሰኝ የሞባይሌ ጩኸት ነበር፡፡ ጋዜጠኛው ወዳጄ ነበር የደወለው፡፡ በድምፅም በአካልም ከተገናኘን ብዙ ወራት አልፎናል፡፡ በደጉ ጊዜ (ከአንድ ዓመት በፊት ማለት ነው) ድራፍት እየጠጣን ኢህአዴግን የምናማበት ግሮሰሪ ከች በል አለኝ - በ20 ደቂቃ ውስጥ፡፡ በደጉ ጊዜ ያልኩት…
Rate this item
(0 votes)
ለባለስልጣናት የኑሮ ውድነት መመልከቻ “መነፅር” ይሰራላቸው ማርሻል ቲቶ የዩጐዝላቪያ መሪ በነበሩበት ጊዜ ነው አሉ፡፡ ቲቶ የደህንነት ሚኒስትራቸው ራንኮቪክን አስከትለው በከተማዋ ጉብኝት ያደርጋሉ (የሥራ ልትሉት ትችላላችሁ!) መጀመርያ ወደ አንድ ወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ ተቋም ነበር የሄዱት፡፡ በተቋሙ ውስጥ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሊወጡ…
Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ ተቃውሞ ከተማ ያቆሽሻል ! (ፑቲን) ወዳጆቼ … የግንቦት 20 ሃያ አንደኛ ዓመት የድል በዓል እንዴት ነበር? እኔ ከሁሉም የተመቸኝ ቴሌኮም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ ያደረገው የአጭር መልዕክት (ቴክስት ሜሴጅ) ታሪፍ ቅናሽ (ዲስካውንት) ነው፡፡ የገባው ነጋዴ እኮ ነው! ምናለ እንደቴሌኮም…
Rate this item
(1 Vote)
“የአገር ውስጥ የግል ጋዜጠኞች በስንት ጣዕማቸው!” - ኢህአዴግ እንደተለመደው ፖለቲካዊ ወጋችንን በቀልድ አሃዱ ብለን ብንጀምረውስ ---- በደረቁ ወደ ፖለቲካው ይ¦ችሁ እንዳልገባ ብዬ እኮ ነው - “ፖለቲካ በፈገግታ” ቢሆንም፡፡ የተለያዩ የዓለማችን የህክምና ባለሙያዎች አገራቸው ስለደረሰችበት የህክምና ቴክኖሎጂ “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ”…
Rate this item
(0 votes)
እነ ቦብ ጌልዶፍ የማያውቁት አንዳንድ ነገር አለ ባለፈው ሳምንት “ፖለቲካ በፈገግታ” ለምን ተዘለለ የሚል ስጋት የገባው አንድ የጋዜጣውና የዓምዱ ደንበኛ” “ፀሃፊው ምን ገጥሞት ነው?” ሲል መጨነቁን ሰምቼ ትንሽ ሆዴ ቢባባም ባሳየኝ አጋርነት ግን ረክቼአለሁ፡፡ ለነገሩ በየቤቱ እንዲሁ አጋርነታቸውን የሚገልጡልኝ ብዙዎች…