ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(20 votes)
አቶ መለስ “መንግስት የመላዕክት ስብስብ አይደለም” ብለው ነበር አሜሪካዊው ዶ/ር ዊሊያም ዩሪ፤ በግጭት አፈታት፣ በእርቅና በገላጋይነት እንዲሁም በድርድር ጥበብ የተካነ ባለሙያ ነው፡፡ ፀሐፊና ደስኳሪም (speaker) ጭምር፡፡ ላለፉት 30 ዓመታት ግጭት በተከሰቱባቸው አብዛኞቹ የዓለማችን አገራት መፍትሄ በማፈላለግ ተግባር ላይ ተሳትፏል፡፡ (የአገራችን…
Rate this item
(28 votes)
ኢህአዴግስ?) በኳስ ድል ስናጣ ወደ ፕሮፓጋንዳ ገባን! የፖለቲካ ወጋችንን ሰሞኑን በEBC (በጥንቱ ኢቲቪ ማለቴ ነው!) የስፖርት ፕሮግራም ላይ በሰማሁት አስገራሚ ዜና ለምን አንጀምረውም፡፡ ዘገባው የጀመረው የማሊ እግር ኳስ ቡድን (አሰልጣኝ መሰሉኝ?) “በአዲስ አበባ ላይ ባዩት ለውጥ ተገረሙ” በሚል ነው፡፡ ተገርመው…
Rate this item
(15 votes)
በቻይና የመብራት ኃይል ኃላፊው ሰክረው ለ6 ሰዓት መብራት ጠፋእኛ አገር ማንም ሰው ሳይሰክር በቀን መቶ ጊዜ መብራት ይጠፋል ሰሞኑን በምስራቃዊ ቻይና ሄናን በተባለች ግዛት የተሰማው ወሬ ጉድ የሚያሰኝ ነው፡፡ የመብራት ኃይል ኩባንያ ኃላፊው ድብን ብለው ሰክረው፣ ከፊል አገሪቱ ለ6 ሰዓት…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ቡርኪናፋሶን ለ27 ዓመታት እንደ ግል ንብረታቸው ሲያዙባት የከረሙት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ፤ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ሲሉ ህገመንግስቱን ለማሻሻል ያደረጉት (ንቀትና ድፍረት የተቀላቀለበት ነው) ሙከራ ያስከተለው ውጤት ያልጠበቁት ነበር፡፡ (አመዳቸውን ቡን ሳይል አልቀረም!) ምንም ቢሆን የህዝብ አመፅ አይጠብቁማ፡፡ መቼም…
Rate this item
(7 votes)
የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት “ለምሳ ያሰቡንን ለቁርስ አደረግናቸው” ሰለባ ሆኑ!ከ27 ዓመት የስልጣን ዘመን በኋላም ስልጣን አልጠገቡም! “የዜግነት ሰብአዊ ክብር ከመግፈፍ የበለጠ በጥባጭነት አለ?” - መረቅ ሰሞኑን በዚህችው ባልታደለችው አፍሪካችን (አለመታደል ነው ኋላቀርነት?) አንድ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል፡፡ የምስራች ዜና ባይሆንም ነገርዬውን እንደሰማችሁት እገምታለሁ…
Rate this item
(20 votes)
ኢህአዴግ ብዙ ይዘገያል እንጂ አንዳንድ ነገሮችን እኮ ይቀበላል፡፡ (ምንጩን አጣርቶ ነው ታዲያ!) ምን ሰምተህ ነው አትሉኝም! ሰሞኑን በEBC እንደሰማሁት፣ የመንግስት ተቋማት የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች (የህዝብ ግንኙነት ለማለት ነው) በፌስ ቡክ አጠቃቀም ላይ ስልጠና የተሰጣቸው ሲሆን ዓላማውም በማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ የሚሰራጩ “በሬ…