ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(16 votes)
አውሮፓ ህብረት ምርጫውን የማይታዘበው በገንዘብ ችግር ነው ተቃዋሚዎች ባይነግሩንም ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ተወያይተው ነበርእነ “ኤፈርት” ከአውራው ፓርቲ ጋር የሚያገናኛቸው ነገር የለም ተባለ ባለፈው ማክሰኞ በቀድሞው ኢቴቪ (በአዲሱ EBC) በምርጫ ዙሪያ የቀረበው ዘገባ አስደምሞኛል (ሌላ ምርጫ የለኝማ!) ለነገሩ ዘገባ ከማለት ይልቅ ያፈጠጠ…
Rate this item
(6 votes)
እኔ የምላችሁ ግን … ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ስንት ዓመቱ ነው? ይሄንን ቀላል ጥያቄ የምጠይቃችሁ ወድጄ እንዳይመስላችሁ፡፡ ግራ ቢገባኝ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለኝ - ያለፈው ሥርዓት ከተገረሰሰ ምን ያህል ጊዜ ሆነው? (ውዥንብሩ መጥራት አለበት!) አንዳንዴ ያለፈው ሥርዓት “አስማተኛ” ይመስለኛል፡፡ ለምን መሰላችሁ?…
Rate this item
(20 votes)
አቶ መለስ “መንግስት የመላዕክት ስብስብ አይደለም” ብለው ነበር አሜሪካዊው ዶ/ር ዊሊያም ዩሪ፤ በግጭት አፈታት፣ በእርቅና በገላጋይነት እንዲሁም በድርድር ጥበብ የተካነ ባለሙያ ነው፡፡ ፀሐፊና ደስኳሪም (speaker) ጭምር፡፡ ላለፉት 30 ዓመታት ግጭት በተከሰቱባቸው አብዛኞቹ የዓለማችን አገራት መፍትሄ በማፈላለግ ተግባር ላይ ተሳትፏል፡፡ (የአገራችን…
Rate this item
(28 votes)
ኢህአዴግስ?) በኳስ ድል ስናጣ ወደ ፕሮፓጋንዳ ገባን! የፖለቲካ ወጋችንን ሰሞኑን በEBC (በጥንቱ ኢቲቪ ማለቴ ነው!) የስፖርት ፕሮግራም ላይ በሰማሁት አስገራሚ ዜና ለምን አንጀምረውም፡፡ ዘገባው የጀመረው የማሊ እግር ኳስ ቡድን (አሰልጣኝ መሰሉኝ?) “በአዲስ አበባ ላይ ባዩት ለውጥ ተገረሙ” በሚል ነው፡፡ ተገርመው…
Rate this item
(15 votes)
በቻይና የመብራት ኃይል ኃላፊው ሰክረው ለ6 ሰዓት መብራት ጠፋእኛ አገር ማንም ሰው ሳይሰክር በቀን መቶ ጊዜ መብራት ይጠፋል ሰሞኑን በምስራቃዊ ቻይና ሄናን በተባለች ግዛት የተሰማው ወሬ ጉድ የሚያሰኝ ነው፡፡ የመብራት ኃይል ኩባንያ ኃላፊው ድብን ብለው ሰክረው፣ ከፊል አገሪቱ ለ6 ሰዓት…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ቡርኪናፋሶን ለ27 ዓመታት እንደ ግል ንብረታቸው ሲያዙባት የከረሙት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ፤ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ሲሉ ህገመንግስቱን ለማሻሻል ያደረጉት (ንቀትና ድፍረት የተቀላቀለበት ነው) ሙከራ ያስከተለው ውጤት ያልጠበቁት ነበር፡፡ (አመዳቸውን ቡን ሳይል አልቀረም!) ምንም ቢሆን የህዝብ አመፅ አይጠብቁማ፡፡ መቼም…