ዋናው ጤና
በአገራችን ከአምስት ህሙማን አንዱ መድሃኒቶችን በስህተት ይወስዳልየሃኪሙን የእጅ ፅሁፍ ማንበብ የሚያዳግታቸው ፋርማሲስቶች በዝተዋልበጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደረገለት ሙሉ ምርመራ የጉበት ህመምተኛ መሆኑ ሲነገረው ድንጋጤው ልክ አልነበረውም፡፡ ህመሙ ዕለት ከዕለት እየተባባሰበት በመሄዱ ምክንያት ወደ ሆስፒታል ሄዶ ምርመራ ለማድረግ ሲወስን፣ ሃኪሙ ህመሙን አውቆለት…
Read 4622 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 19 September 2015 09:27
ሻወር የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል?!
Written by መታሰቢያ ካሳዬ metijossy@gmail.com
ሻወር የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል ሲባል፣ እንዴት የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ በገላ መታጠቢያ ቤቶች ውስጥ የሚገኘው የሻወር ቧንቧ ጭንቅላት (Shower heads) እጅግ አደገኛ ለሆኑ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽኖች በሚያጋልጡ ባክቴሪያዎች የተሞላ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአሜሪካ የህክምና ባለሙያዎች…
Read 5416 times
Published in
ዋናው ጤና
ዘላኖች (አርብቶ አደር የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል) በተፈጥሮአዊ የአኗኗር ዘይቤያቸው የተነሳ በአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ረግተው አይቀመጡም. . .አይቆዩም፡፡ በየጊዜው ጓዛቸውን ተሸክመውና በግመል አሸክመው መሄድ ነው-- ...መሄድ...መጓዝ....፡፡ የበረሃውን ሀሩር ሽሽት፤ ምግብና ውሃ፣ ለከብቶቻቸውም መኖ ፍለጋ .....ይሄዳሉ፣ይጓዛሉ፡፡የአዲስ አበባ ቤት ተከራዮችም እንዲሁ ናቸው፡፡…
Read 3434 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 19 September 2015 08:20
ለኩላሊት እጥበት ማዕከል ግንባታ የሚረዳ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ
Written by Administrator
በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ እየሆነ ለመጣው የኩላሊት ህመም መፍትሄ ይሆናል በሚል በዘውዲቱ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በመገንባት ላይ ለሚገኘው የህክምናና የዕጥበት ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ፎረም ተካሄደ፡፡ ትናንት በግሎባል ሆቴል በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ለማዕከሉ ግንባታ…
Read 1731 times
Published in
ዋናው ጤና
የሜዲካል ቱሪዝም መዳረሻ አገራት በየዓመቱ ከ100 ቢ. ዶላር በላይ ገቢ ያገኛሉ በግራ እግሩ ጣቶች ላይ የጀመረው የህመም ስሜት እያደር እየበረታና እየጠነከረ መሄዱ ቢሰማውም እንዲህ ለከፋ ደረጀ ያደርሰኛል ብሎ ለአፍታም አስቦ አያውቅም፡፡ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል እያለ ስሜቱን ችላ ቢለውም ህመሙ ዕለት…
Read 2938 times
Published in
ዋናው ጤና
Monday, 31 August 2015 09:05
ሙዚቃን በከፍተኛ ድምፅ ማዳመጥ ለመስማት ችግር ይዳርጋል ተባለ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ metijossy@gmail.com
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ በመጡ የMP3 የሙዚቃ ማጫወቻዎች ሙዚቃዎችን በከፍተኛ ድምፅ አዘውትሮ ማዳመጥ ቋሚ ለሆነ የመስማት ችግር እንደሚዳርግ ጥናቶች አረጋገጡ፡፡በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ አድርጐ “ኢንተርናሽናል ሔራልድ ትሪቢዩን” እንደዘገበው፤ በሳምንት ቢያንስ ለአምስት ሰዓታት ያህል በከፍተኛ የድምፅ መጠን ሙዚቃ…
Read 3433 times
Published in
ዋናው ጤና