ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
ሻወር የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል ሲባል፣ እንዴት የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ በገላ መታጠቢያ ቤቶች ውስጥ የሚገኘው የሻወር ቧንቧ ጭንቅላት (Shower heads) እጅግ አደገኛ ለሆኑ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽኖች በሚያጋልጡ ባክቴሪያዎች የተሞላ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአሜሪካ የህክምና ባለሙያዎች…
Rate this item
(2 votes)
ዘላኖች (አርብቶ አደር የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል) በተፈጥሮአዊ የአኗኗር ዘይቤያቸው የተነሳ በአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ረግተው አይቀመጡም. . .አይቆዩም፡፡ በየጊዜው ጓዛቸውን ተሸክመውና በግመል አሸክመው መሄድ ነው-- ...መሄድ...መጓዝ....፡፡ የበረሃውን ሀሩር ሽሽት፤ ምግብና ውሃ፣ ለከብቶቻቸውም መኖ ፍለጋ .....ይሄዳሉ፣ይጓዛሉ፡፡የአዲስ አበባ ቤት ተከራዮችም እንዲሁ ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ እየሆነ ለመጣው የኩላሊት ህመም መፍትሄ ይሆናል በሚል በዘውዲቱ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በመገንባት ላይ ለሚገኘው የህክምናና የዕጥበት ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ፎረም ተካሄደ፡፡ ትናንት በግሎባል ሆቴል በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ለማዕከሉ ግንባታ…
Rate this item
(2 votes)
የሜዲካል ቱሪዝም መዳረሻ አገራት በየዓመቱ ከ100 ቢ. ዶላር በላይ ገቢ ያገኛሉ በግራ እግሩ ጣቶች ላይ የጀመረው የህመም ስሜት እያደር እየበረታና እየጠነከረ መሄዱ ቢሰማውም እንዲህ ለከፋ ደረጀ ያደርሰኛል ብሎ ለአፍታም አስቦ አያውቅም፡፡ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል እያለ ስሜቱን ችላ ቢለውም ህመሙ ዕለት…
Rate this item
(2 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ በመጡ የMP3 የሙዚቃ ማጫወቻዎች ሙዚቃዎችን በከፍተኛ ድምፅ አዘውትሮ ማዳመጥ ቋሚ ለሆነ የመስማት ችግር እንደሚዳርግ ጥናቶች አረጋገጡ፡፡በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ አድርጐ “ኢንተርናሽናል ሔራልድ ትሪቢዩን” እንደዘገበው፤ በሳምንት ቢያንስ ለአምስት ሰዓታት ያህል በከፍተኛ የድምፅ መጠን ሙዚቃ…
Rate this item
(7 votes)
መርዛማ የሃሞት ፈሳሾች በጉበታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትሉና የጉበት ሴሎችን ቀስ በቀስ ወደ ቲሹዎች በመቀየር ከጥቅም ውጪ ሊያደርጉት እንደሚችሉ ተጠቆመ፡፡በሔድልበርና ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተደረገውና በቅርቡ ይፋ የሆነው አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው፤ ሃሞት የጉበት ሴሎች ጋር እንዳይደርስ የሚከላከሉት አካላት ሲጠፉና መርዛማ የሃሞት ፈሳሾች…