ዋናው ጤና
ካፌይን ነክ የሆኑ ምግቦችና መጠጦች በእርግዝና ወቅት መውሰድ በፅንሱም ሆነ በእናቲቱ ጤና ላይ ጉዳት እንደሚያስከትል በጥናት መረጋገጡን Neurology የተሰኘ የህክምና ጆርናል ሰሞኑን ዘግቧል፡፡ ነፍሰጡር ሴቶች፤ የማነቃቃትና እንቅልፍን የማባረር ባህርይ እንዳለው የሚታወቀውን ካፌይን በሚወስዱበት ወቅት የልብ ምታቸውና የደም ግፊታቸው በከፍተኛ መጠን…
Read 4370 times
Published in
ዋናው ጤና
ለገበያ የሚቀርቡት ዘይትና ጨው ደረጃቸውን የጠበቁ አይደሉም የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ባለፉት 6 ወራት ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ከመድኃኒትና ምግብ አስመጪ፣ አከፋፋይና ላኪ ድርጅቶች ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን መድሃኒቶች በህገወጥ መንገድ በመግባት ቀዳሚ እንዳልሆኑ ተገለፀ፡፡ ባለሥልጣኑ፣ በሳምንቱ…
Read 2697 times
Published in
ዋናው ጤና
• አንድ ሰው ከዕለታዊ ምግቡ 1/3ኛው ከጓያ የተዘጋጀ ከሆነ፣ ከወገብ በታች ሽባ ይሆናል • በህክምና ስለማይድን የችግሩ ተጠቂዎች የዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኞች ይሆናሉ • ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻይና፣ ህንድና ባንግላዲሽ ለችግሩ ተጋላጭ ናቸው በሳይንሳዊ ስሙ ላትረስ ሣቲቫ (Latres Sativa) እየተባለ የሚጠራው…
Read 7881 times
Published in
ዋናው ጤና
እግራችን የሰውነታችን ጠቅላላ ክብደት ተሸካሚ በመሆኑ ሁልጊዜም ጫና ይበዛበታል። በተለይም ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጥረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ሥርዓታቸው ስለሚዛባ የእግሮቻቸው ጤና ለጉዳት ይዳረጋል፡፡ በዚህ ወቅትም የእግር መደንዘዝና የማቃጠል ስሜት ይፈጠርባቸዋል፡፡ ቀስ እያለም ችግሩ ወደ…
Read 31562 times
Published in
ዋናው ጤና
የሕፃናት ሐኪሞች ማህበር፤ “Adolescent Health in Ethiopia” በሚል መሪ ቃል 17ኛ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዶለሰንት ሥነ ተዋልዶ፣ ማኅበራዊ ሕይወትና ጤና … ላይ በማተኮር ሰሞኑን አካሄደ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሂልተን ሆቴል በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ የኢትዮጵያ የሕፃናት ሐኪሞች ማኅበር ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ቦጋለ ወርቁ፤…
Read 2851 times
Published in
ዋናው ጤና
የሽበት ማጥፊያ ቀለሞችን አዘውትሮ መጠቀም ለካንሰር ያጋልጣልቀለም ተቀባ ወይ ወንዱ ሁሉ ዘንድሮሽማግሌ ጠፋ ሽበት እንደ ድሮ …. (ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው)ዛሬ ዛሬ የሽምግልና ፀጋ የሆነው ሽበት በራስ ቅላቸው ላይ ሳይታይ የሚያረጁ ወንዶችና ሴቶች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ ሽበት የብስለትና የአዋቂነት ምልክት መሆኑ እየቀረ…
Read 13987 times
Published in
ዋናው ጤና