ዋናው ጤና

Rate this item
(2 votes)
ፈውስ ያልተገኘለት የጤና ችግር አልበርት አነስታይን የኦቲዝም ተጠቂ ነበር… በአገራችን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኦቲስቲክ ልጆች አሉ… የአለማችን እውቁ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን የኦቲዝም ተጠቂ እንደነበር ይነገራል፡፡ በአገራችንም ከአመታት በፊት በድንቅ የሂሣብ ችሎታው ጉድ ያሰኘውና ገና በ16 ዓመቱ፣ በ1984 ዓ.ም ለአዲስ አበባ…
Rate this item
(88 votes)
* ህክምናው ከ3ሺ - 4ሺ ብር ክፍያ ይጠይቃል በአብዛኛው ወደ እኛ ተቋም የሚመጡ ሰዎች ችግራቸውን የፍቅር አጋሮቻቸው እንዲያውቁባቸው አይፈልጉም፡፡ ሚስት/ባል የችግሩ ተጠቂ ሆነው ሲመጡ፣ የመጣውን አካል አሰልጥኖ የፍቅር አጋሩን እንዲረዳና ከችግራቸው እንዲላቀቁ እንዲያደርግ እንመክራለን፡፡ የባልና ሚስት ተማምኖና ተስማምቶ ወደ እኛ…
Rate this item
(8 votes)
ቅመም፣ ቅባትና በርበሬ የበዛባቸው ምግቦች የጨጓራ በሽታን ሊያባብሱ ይችላሉ… አዲሱ ቴክኖሎጂ በሽታውን የመጠቆም አቅሙ አስተማማኝ ነው… ሰውነቷ በላብ ተዘፍቋል፡፡ አናቷን እየወቀረ ከሚያሰቃያት ራስ ምታት ፋታ ለማግኘት፣ ራሷ ላይ ያሰረችውን ጨርቅ ፈታ ጣለችው፡፡ ሽቅብ ሽቅብ እያለ ከሚታገላት የማስመለስ ስሜት ትንሽ ፋታ…
Rate this item
(0 votes)
በሚገባ የተጣራ ዘይት የምንም ነገር ሽታ የለውም … ያልተጣራ ዘይት መጥበሻ ላይ ሲደረግ ይኩረፈረፋል የሁዳዴ ፆም ከተጀመረ ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ የፆም ወቅት እጅግ ተፈላጊ ከሆኑ የምግብ ምርቶች ዘይት በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡ እንደየደረጃቸው ዋጋቸው የሚለያዩ የዘይት አይነቶች በከተማችን በስፋት አሉ፡፡ በየመንደሩ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ ከሚገኘው “አዲስ መድሃኒት” ፋብሪካ በግለሰቦች ተዘርፎ የወጣ ነው የተባለ ግምቱ ከ1.5 ሚሊዬን ብር በላይ የሆነ የተለያዩ መድሃኒቶችን የያዘ እሽግ ካርቶን በደሴ ከተማ በህገወጥ መንገድ ሊከፋፈል በተከማቸበት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የፋብሪካው ባለቤቶች የተዘረፍነው ከ2 ሚ. ብር በላይ መድሃኒት…
Rate this item
(0 votes)
“ዐይን ከጽዮን (Eye from zion)” የተባለ የእስራኤል በጐ አድራጊ ሀኪሞች ቡድን ለአንዲት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ሕፃን ነፃ የህክምና አገልግሎት በማድረግ ህይወቷን ታደገ፡፡ አዲስ አበባ ከሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ መግለጫ እንደሚጠቁመው ዶክተሮቹ በጊዜ ባይደርሱላት ህመሙ ይገድላት ነበር፡፡በእስራኤሉ የቴልሃሾሜር ሆስፒታል በሚገኘው የቻይም ሳባ ሕክምና…
Page 37 of 37