ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
ሲመረጡ “ልከኛ” የነበሩ የፓርላማ አባላት “ዙጦ” ሆነዋል የደቡብ አፍሪካ መንግስት ለበርካታ ዓመታት ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ትግል ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት፤ አሁን ትኩረቱን ከልክ በላይ ውፍረት ላይ ማድረግ አለበት፡፡ መቀመጫውን ለንደን ባደረገው “Lancet” የተሰኘ የህክምና ጆርናል ላይ የታተመ ዓለም አቀፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የምግብ ጭማሪ ምንድነው?የምግብ ጭማሪ ማለት እንደ ምግብ አካል የሚቆጠር ሲሆን ምግብን ለማጣፈጥ፣ ለማቅለም፣ ሳይበላሽ ለማቆየት ወይም ለማሳመር የሚረዳ በምግብ ላይ የሚጨመር ማንኛውም ንጥረ ነገር ነው፡፡ የምግብ ጭማሪዎች በምግብ ውስጥ ለምን ይጨመራሉ?የምግብ ጭማሪዎች የተለያዩ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዋና…
Rate this item
(3 votes)
ወላጆች ለልጆች እግር መበላሸት ተጠያቂ ናቸው ተባለ በቅርቡ የተካሄደ ጥናት፤ በዓለም ላይ 4ሚ. ያህል ህፃናት ልካቸው ያልሆነ በመጫማት እንደሚሰቃዩ ይጠቁማል፡፡ ለዚህ ደግሞ ተጠያቂዎቹ ወላጆች ናቸው ይላል፡፡ የልጆቻቸውን እግሮች ልካቸው ያልሆነ ጠባብ ጫማ ውስጥ እንዲሰቃዩ የሚፈቅዱ ወላጆች፤ ለልጆቻቸው የዘላለም ችግር እያስቀመጡላቸው…
Saturday, 14 June 2014 12:06

የቸኮሌት ነገር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የደም ግፊትን ይቀንሳልበኮኮዋ ውስጥ የሚገኙት ፍላቫኖልስ የተባሉት ንጥረ ነገሮች የደም ግፊት የሚቀንሱ መድሃኒቶችን ሥራ እንደሚሰሩ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ ፍላቫኖልስ ሰውነታችን ናይትረስ ኦክሳይድ እንዲያመርት በማድረግ ለደም ስሮች መከፈት እገዛ ያደርጋሉ፡፡ የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች፤ ኮኮዋ ዘወትር መጠቀም የሰዎችን የደም ግፊት ዝቅ እንደሚያደርግ በጥናታቸው ያረጋገጡ…
Rate this item
(1 Vote)
ጤናንና ህይወትን ለመታደግ ነው ተብሏልሲጋራ ማጨስ ለከፍተኛ የጤና አደጋ፣ ባስ ሲልም ለህልፈት እንደሚዳርግ ማንም ሊክድ አይችልም። እንዲያም ሆኖ ከወደ አየርላንድ የተሰማው አዲስ እገዳ ክፉኛ ያስደነገጠው ከአጫሾች ይልቅ የትምባሆ ኩባንያዎችን ነው። ሰሞኑን አየርላንድ ማንኛውም ሲጋራ ስያሜ፣ የንግድ ምልክትና አርማ እንዳይኖረው የሚያግድ…
Rate this item
(2 votes)
ለማህፀን ኪራይ እስከ 500ሺ ብር ድረስ ይከፈላል“በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ገንዘብ ቢያስገኝም ህሊናንና ሞራልን የሚሰብር ስራ ነው” -ማህፀኗን ያከራየች ወጣት ለበርካታ ዓመታት ቦሌ አካባቢ በሚገኝ የወንዶች የልብስ ቡቲክ ውስጥ በሽያጭ ሠራተኛነት ስትሰራ ቆይታለች፡፡ ከቡቲኩ የሚከፈላት 1200 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ከትራንስፖርት ወጪና…