ዋናው ጤና
“አሜሪካ ፆታዊ ጥቃቶችን አጥብቃ ትቃወማለች”አገራቸው በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶችን አጥብቃ እንደምትቃወምና የሴቶችን አቅም በመገንባትና በማሳደግ ረገድ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በህብረት እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትሪሺያ ኤም ሃስላክ ገለፁ፡፡ ከህዳር 16 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በዘለቀው…
Read 2952 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 13 December 2014 10:36
እርግዝና ያመጣው ክፉ ልማድ! “በቀን አንድ ጥቅል ሶፍት እበላለሁ”
Written by Administrator
የ25 ዓመቷ አሜሪካዊት ጄድ ሲልቪስተር፤ በእርግዝና ወቅት በተፈጠረባት አምሮት መላቀቅ ዳገት ለሆነባት ክፉ ልማድ እንደተጋለጠች ትናገራለች፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት ነፍሰጡር ሳለች የጀመረችው የመፀዳጃ ቤት ወረቀት (ሶፍት) የመብላት ልማድ ከወለደችም በኋላ ሊላቀቃት አልቻለም፡፡ ዛሬ ያ አምሮት ወደ ሱስ ያደገ ይመስላል፡፡ በየቀኑ…
Read 2749 times
Published in
ዋናው ጤና
ከፍተኛ የኤችአይቪ ስርጭት ከሚታይባቸው የአገሪቱ ክልሎች ጋምቤላ ቀዳሚ ነው በቂ ግንዛቤ ሳይፈጠር ምርመራው በዘመቻ መካሄዱን የሚተቹ ወገኖች አሉለስምንት ሰዓታት በተደረገ ምርመራ 82 ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ሰዎች ተገኝተዋል የዘንድሮ አለም አቀፍ የኤችአይቪ ቀን በብሔራዊ ደረጃ ወደሚከበርበት ጋምቤላ ክልል ከተጓዙት ሰዎች መካከል አንዷ…
Read 3148 times
Published in
ዋናው ጤና
በጋምቤላ ወጣቶች ዘንድ ከሚወደዱና ከሚናፈቁ ቀናት መካከል ዋንኛው እለተ ሰንበት (እሁድ) ነው፡፡ ጋምቤላዎች ቀኑን Free day እያሉ ነው የሚጠሩት፡፡ ይህንን የነፃነት ቀናቸውን በነፃነት ለማሳለፍ የጋምቤላ ወንድና ሴት ወጣቶች አመሻሹ ላይ ወጣ ወጣ ይላሉ፡፡ ይሄ የሚፈቀድላቸው እድሜያቸው ከ15 አመት በላይ የሆኑ…
Read 4767 times
Published in
ዋናው ጤና
ቶንሲል ህመም ለኩላሊት መድከም ለልብ ህመምና ለሞት ሊዳርግ ይችላልየቀዘቀዘ ምግብን ወይም መጠጥን አብዝቶ መጠቀም አሊያም በሃይለኛ የፀሐይ ሙቀት በመመታት ይከሰታል ተብሎ በአብዛኛው ህብረተሰብ ዘንድ የሚታሰበው የቶንሲል ህመም መነሻ ምክንያቱ ከእዚህ በእጅጉ የተለየና ተገቢውን ህክምና በወቅቱ ካላገኘም እስከሞት ሊያደርስ የሚችል ጉዳት…
Read 21690 times
Published in
ዋናው ጤና
ነባሩን መላምት የሚያፈርስ የጥናት ውጤት ተገኝቷልአበረታች መድኀኒቶች መጀመርያ የተሰሩት የደም ማነስ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለመርዳት ታስቦ ነበር፡፡ መድኀኒቱ የደም ማነስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ያመጣው ለውጥ፣ ቀይ የደም ሴላቸውን ቁጥር በመጨመር የተሻለ አቅምና ብርታት ለማግኘት የሚፈልጉ ስፖርተኞችን ቀልብ ሳበ፡፡ በተለያዩ የስፖርት…
Read 3533 times
Published in
ዋናው ጤና