ዋናው ጤና

Saturday, 31 January 2015 12:58

የወንዶች የጤና ችግሮች

Written by
Rate this item
(5 votes)
ወንዶችና ሴቶችን ለየብቻ ፆታ ለይተው የሚያጠቁና ለሞት የሚዳርጉ በርካታ የበሽታ አይነቶች የመኖራቸውን ያህል በሁለቱም ፆታዎች ላይ የሚከሰቱ ሆነው በአንደኛው ፆታ ላይ በርክተው የሚታዩ የበሽታ አይነቶችም አሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2012 በአሜሪካ ሳይንቲስቶች የተደረጉ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት፤ ሴቶች እንደ ማይግሪን (ራስ ምታት) ሪህና አስም…
Rate this item
(12 votes)
አንዲት ዝሙት አዳሪ ቤት ተሸንሽኖ አንድ ሜትር ተኩል በሆነ የማያፈናፍን ክፍል ትከራያለች፡፡ ኪራዩ በቀን ወይም በወር አይደለም በሰው ነው፡፡ አንድ ወንድ ሲገባ 5 ብር ትከፍላለች፡፡ ምንም ነገር ከውጭ መግዛት አትችልም፡፡ ለምሳሌ ቡና፣ ለስላሳ፣ ማስቲካ፣ ሲጋራ (የምታጨስ ከሆነ)፣ … መግዛት ብትፈልግ…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በ6 የክልል ከተሞች አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ በአራት የሀክምና ምርመራ ዘርፎች ማለትም በኬሚስትሪ፣ በሔማቶዘሎጂ፣ በኢንዶክሪኖሎጂና በሴሮሎጂ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት አገኘ፡፡ ድርጅቱ ይህንኑ የእውቅና ሰርተፍኬት አቀባበል ሥነስርዓትን ከትናንት በስቲያ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ውስጥ ሲያካሂድ እንደተገለፀው እውቅናው…
Rate this item
(1 Vote)
በ300 ሚ. ዶላር ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ስኩል ሊገነባ ነው “ከአገሬ ወጥቼ ዘመኔን በስደት አሳልፋለሁ የሚል ምኞትና ህልም ፈፅሞ አልነበረኝም፡፡ የቀዶ ህክምና ትምህርቴን በ1976 ዓ.ም አጠናቅቄ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሙያዬ እየሰራሁ ባለበት ወቅት አገሬን ጥዬ ለስደት እንድዳረግ የሚያስገድድ አጋጣሚ ደረሰብኝ፡፡ በቤተሰቦቼና…
Rate this item
(2 votes)
ተለማማጆቹ በህሙማን ላይ የማዘዝ ስልጣናቸው እስከ ምን ድረስ ነው?ተማሪዎቹ በየሆስፒታሎቹ የሚስተናገዱበት ወጥነት ያለው ሥርዓት የለምተማሪዎቹ በሚፈጥሩት ስህተት በህሙማኑ ላይ እስከሞት የሚደርስ ጉዳት ይከሰታል“በደረሰብኝ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሣቢያ በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ለወራት ተኝቼ ስታከም ነበር፡፡ በእነዚህ ጊዜያትም በሆስፒታሉ ውስጥ ለተግባር ልምምድ…
Rate this item
(17 votes)
ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው የስኳር ህመሟ ሳቢያ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳይላሲስ) ማድረግ ከጀመረች አስር ወራት አልፈዋታል፡፡…