ዋናው ጤና
በአሜሪካ አማካይ የህይወት ዘመን እ.ኤ.አ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ መጨመር በማሳየት ወደ 78.8 ዓመት እንደደረሰ ኸልዝ ዴይ የአገሪቱ የፌደራል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ የአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል ተመራማሪዎች እንደሚሉት፤ በአገሪቱ አማካይ የህይወት ዘመን ሊጨምር የቻለው ዜጎች ወደ…
Read 1717 times
Published in
ዋናው ጤና
የመውለድ አቅምን ይቀንሳል ተብሏል የአልኮል መጠጥ የሚወስዱ ወንዶች የዘር ፍሬያቸው በመጠንና በጥራት እንደሚቀንስና በመውለድ አቅማቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ጥናት አመለከተ፡፡ “ብዙ ጥናቶች የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መውሰድ በአጠቃላይ ለጤና እንደማይበጅ አረጋግጠዋል፡፡ አልኮል በመጠኑ መውሰድ በሥነተዋልዶ ጤና ላይ…
Read 7407 times
Published in
ዋናው ጤና
ወላጆች የጥርሳቸውን ጤንነት ሊከታተሉላቸው ይገባል የእንግሊዝ የማህበረሰብ ጤና ተመራማሪዎች፤ 54ሺ ገደማ የሚሆኑ ህፃናትን ጥርሶች ከመረመሩ በኋላ 12 በመቶ በሚሆኑት ህፃናት ላይ የጥርስ መበስበስ ምልክቶችን እንዳገኙ ይፋ አደረጉ፡፡ ህፃናቱ በአማካይ ሶስት ጥርሶቻቸው አንድም በስብሰዋል አሊያም ወልቀዋል ወይም ደግሞ ተሞልተዋል ብለዋል ተመራማሪዎቹ፡፡…
Read 1828 times
Published in
ዋናው ጤና
በእድሜያቸው የገፉ ሰዎችን የማሽተት ችሎታ በመለካት፣ በቀጣይ በህይወት የሚቆዩበትን ጊዜ ለመተንበይ እንደሚቻል በአሜሪካ የቺካጎ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተሰራ ጥናት ማረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ተመራማሪዎች ከ57 እስከ 85 አመት እድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ 3ሺህ ሰዎች ላይ ያደረጉትን ጥናት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ጥሩ የማሽተት ችሎታ…
Read 3131 times
Published in
ዋናው ጤና
በዓለም ላይ ከሚገኙ አገራት የትኞቹ ዕድሜያቸው ለገፉ አዛውንቶች ህይወት ምቹ እንደሆኑ ለማወቅ በ96 አገራት ላይ በተካሄደ ጥናት፣ ኖርዌይ ለአዛውንቶች ጤናማ ህይወት ቁጥር 1 ተመራጭ አገር ስትሆን አፍጋኒስታን በመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ የኸልፕኤጅ ኢንተርናሽናል ግሎባል ኤጅዎች ኢንዴክስ፤ ዕድሜያቸው ከ60 በላይ የሆናቸው…
Read 1628 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 27 September 2014 09:50
የኢቦላ ተጠቂዎች ቁጥር በጥቂት ወራት 1.4 ሚ. ሊደርስ ይችላል ተባለ
Written by Administrator
ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ለምዕራብ አፍሪካ ቀውስ ፈጣን ምላሽ ካልሰጠ፣ የኢቦላ ወረርሽኝ ተጠቂዎች ቁጥር እስከመጪው ጥር ወር አጋማሽ 1.4 ሚ. ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል ተነበየ፡፡ ሰዎች በከፍተኛ ፍጥነት በኢቦላ እየተጠቁ እንደሆነ የጠቆመው ማዕከሉ፤ እስካሁን በቫይረሱ ተጠቅተዋል ተብሎ ከተነገረው በ2.5 እጅ…
Read 2543 times
Published in
ዋናው ጤና