ዋናው ጤና

Rate this item
(3 votes)
ከፍተኛ የኤችአይቪ ስርጭት ከሚታይባቸው የአገሪቱ ክልሎች ጋምቤላ ቀዳሚ ነው በቂ ግንዛቤ ሳይፈጠር ምርመራው በዘመቻ መካሄዱን የሚተቹ ወገኖች አሉለስምንት ሰዓታት በተደረገ ምርመራ 82 ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ሰዎች ተገኝተዋል የዘንድሮ አለም አቀፍ የኤችአይቪ ቀን በብሔራዊ ደረጃ ወደሚከበርበት ጋምቤላ ክልል ከተጓዙት ሰዎች መካከል አንዷ…
Rate this item
(0 votes)
በጋምቤላ ወጣቶች ዘንድ ከሚወደዱና ከሚናፈቁ ቀናት መካከል ዋንኛው እለተ ሰንበት (እሁድ) ነው፡፡ ጋምቤላዎች ቀኑን Free day እያሉ ነው የሚጠሩት፡፡ ይህንን የነፃነት ቀናቸውን በነፃነት ለማሳለፍ የጋምቤላ ወንድና ሴት ወጣቶች አመሻሹ ላይ ወጣ ወጣ ይላሉ፡፡ ይሄ የሚፈቀድላቸው እድሜያቸው ከ15 አመት በላይ የሆኑ…
Rate this item
(18 votes)
ቶንሲል ህመም ለኩላሊት መድከም ለልብ ህመምና ለሞት ሊዳርግ ይችላልየቀዘቀዘ ምግብን ወይም መጠጥን አብዝቶ መጠቀም አሊያም በሃይለኛ የፀሐይ ሙቀት በመመታት ይከሰታል ተብሎ በአብዛኛው ህብረተሰብ ዘንድ የሚታሰበው የቶንሲል ህመም መነሻ ምክንያቱ ከእዚህ በእጅጉ የተለየና ተገቢውን ህክምና በወቅቱ ካላገኘም እስከሞት ሊያደርስ የሚችል ጉዳት…
Rate this item
(25 votes)
ነባሩን መላምት የሚያፈርስ የጥናት ውጤት ተገኝቷልአበረታች መድኀኒቶች መጀመርያ የተሰሩት የደም ማነስ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለመርዳት ታስቦ ነበር፡፡ መድኀኒቱ የደም ማነስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ያመጣው ለውጥ፣ ቀይ የደም ሴላቸውን ቁጥር በመጨመር የተሻለ አቅምና ብርታት ለማግኘት የሚፈልጉ ስፖርተኞችን ቀልብ ሳበ፡፡ በተለያዩ የስፖርት…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያን በኤችአይቪ ምርመራና የምክር አገልግሎት ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድ ላይ ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ዩኤንኤድስ የተባለ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በስምንት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ለሁለት ሺህ ሰዎች ነፃ የኤችአይቪ ምርመራና ምክር አገልግሎት በመስጠት፣ አገሪቱን በጊነስ መዝገብ ላይ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት፣ በጋምቤላ ክልል…
Saturday, 15 November 2014 11:02

አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከ1ሚ. በላይ ህዝብ ተኝቶ መታከም በሚያስፈልገው የአዕምሮ ህመም ይሰቃያልበአዕምሮ ህሙማን ህክምና ማዕከል ያሉት አልጋዎች ከ700 አይበልጡምበርካታ ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር እንደገጠማቸው የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢታይባቸውም ታማሚነታቸውን አምነው ለመቀበልና ለችግራቸው መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ አዕምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ለጉዳት ሊዳረግና…