የሰሞኑ አጀንዳ
እሑድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ማለዳ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ቤተኛና ወዳጆች ለሆኑ የውጪ ሀገር ዜጎችም ጭምር መልካም ረፋድ አልነበረም፡፡ አሳዛኙ ዜና የብዙዎችን ጆሮ ለማዳረስና ለማሳዘን ጊዜ አልወሰደበትም፡፡ “ቀደምቱና ታሪካዊው የጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጠለ!” ይህንን ዜና በርካታ ድረ ገጾችና…
Read 10414 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
• ኢህአዴግ ዲሞክራሲን የሚያየው በእውነተኛ ገፅታው ነው • ምርጫ በውጤት አይመዘንም፤ ዋናው ሂደቱ ነው የግንቦቱን ምርጫ እየተቃረበ ነው፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ሂደቱ ላይ የተለያዩ ቅሬዎችንና ተቃውሞዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግስ ምን ይላል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በኢህአዴግ ምክር…
Read 6392 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
መብቴን ለማስከበር ወደ ፍ/ቤት ላመራ እችላለሁ ብለዋልየፕሮፌሰርነት ማዕረግ አላግባብ መከልከላቸውን ተናግረዋል ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ድረ-ገጽ በተሰራጨ መረጃ፣የፖለቲካል ሣይንስ መምህርና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጡረታ እንደተባረሩ ቢነገርም መረጃው እውነት አለመሆኑን ከአንደበታቸው ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ሆኖም ከዩኒቨርሲቲው…
Read 11619 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ምርጫው ሳይነገረን ነው የተካሄደው ብለዋልታዛቢዎቹን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው - ምርጫ ቦርድበግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ከህግና ደንብ ውጪ፣ የገዢው ፓርቲ አባላት የተመረጡበት ነው በማለት የተቃወሙ ሲሆን ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ የህዝብ ታዛቢዎችን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው…
Read 2783 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በክልሎች ህዝባዊ ስብሰባ ሊያደርግ እየተዘጋጀ ነው ኢዴፓ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ እያገኘሁ ነው ብሏልመድረክና ኢዴፓ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ማድረጋቸውን የገለፁ ሲሆን የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በበኩሉ፤ ያቀደው ተከታታይ ህዝባዊ ስብሰባ ቢታገድም የሃገሪቱን የተቃውሞ…
Read 5854 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ወጣቶች በ”አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” አልመዋል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ስር የሚገኘውና በተለምዶ “አላሙዲን ያጠረው” እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ለአመታት በሽንት፣ በሰገራና በመጥፎ ሽታ ተበክሎ ብዙዎችን ለበሽታ ሲዳርግ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ከሁለትና ሶስት ወራት ወዲህ ግን አካባቢው በመጠኑም ቢሆን እየተለወጠ…
Read 11221 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ