የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ዲሞክራሲያዊ ስርአትን አጥቻለሁ፡፡ በነፃነት ተደራጅቶ የመንቀሳቀስ መብት ተገድቦ፣ ስልጣን ላይ ያለው አካል ከቀረነው ጋር መነጋገር አለመፈለጉ ይሄ ትልቅ ያጣነው ነገር ነው፡፡ ለዚህ አገር መፍትሄ ሊሆን ይችላል የምለው ውይይት እና መደራደር ነው፡፡ ገዢው ፓርቲ ለዚህ ፍቃደኛ አለመሆኑ ትልቁ ያጣነው…
Read 5265 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
2003 ዓ.ምን ኢህአዴግ ሲገመግመው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅዱን ለማሳካት ወደ ተግባር የተገባበት ሁኔታ የታየበት ነው፡፡ እቅዱ እንዲታወቅና ውይይት እንዲደረግበት በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎችም ለዚህ እቅድ መሳካት የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ሠፊ ሥራ የተሠራበት፣ ታላቁ የህዳሴ ግድብ እንዲጀመር የተደረገበት ዓመት ነው፡፡ ድርጅታችን ኢህአዴግ…
Read 5693 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም አጣሁት የምለው ነገር በግሌ የለም፡፡ በአገር ደረጃ ብዙ ነገሮች የታጡበት አመት ነው፤ የ2003 ብቻ ሳይሆኑ ሲንከባለሉ የመጡ ናቸው፡፡ በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ብዙ ሰው የመብላት፣ የመኖር፣ የመልበስ አቅሙን አጥቷል፡፡ በኑሮ ውድነት ምክንያት የተፈጠረው ችግር የማህበራዊ ኢኮኖሚ እጦት የፈጠረው ነው…
Read 6329 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ከግል ህይወቴ ስጀምር የመኖሪያ ቤቴ ጉዳይ ነው የሚመጣው፡፡ ወይ ቤቱ ይታደስ ወይ ተተኪ ሌላ ቤት ይሰጠኛል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በ2003 ክረምት ቤቱ እየፈረሰ ነው፤ አሁን ያለሁበት አንዱ ክፍል እስከ መኝታ ቤቴ ድረስ ያፈሳል፤ ሌሊት ሳልተኛ ነው የማድረው፡፡ በግሌ…
Read 4947 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የአራተኛው አገራዊ ምርጫ ውጤትን በመያዝ የተጀመረው የ2003 ዓ.ም. ፓርላማ ከአንድ ተቃዋሚ ፓርቲ አባል በቀር የተለየ ሐሳብ የሚያንፀባርቅ አባል አልነበረውም፡፡ በግል ተወዳድረው ፓርላማውን የተቀላቀሉት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስም፤ ከጅምሩ ..ዓላማዬ የኢሕአዴግን ዓላማ ማስፈም ነው.. በሚል የምርጫ ቅስቀሳ ነው የተወዳደሩት፡፡ እናም ለኢሕአዴግ ያላቸውን…
Read 4556 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ሕዝብን ማን ይምራ? (ፍልስፍናዊ ምላሽ)ይህ ጥያቄ ረዥም ታሪክ ያለው ዐቢይ ጥያቄ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ በግሪኮቹ የፖለቲካ ፍልስፍና ውስጥ አንዱ ወሳኝ ጥያቄ ..ማን ይምራ? ማን ያስተዳድር?.. የሚለው ነበር፡፡ ይህን ጥያቄ ይዘን እስከ ዛሬው የዘመናዊነት አስተሳሰብ(Modernity) ድረስ መዝለቅ እንችላለን፡፡ በጥንቱ ዘመን ግሪኮቹ የራሳቸውን…
Read 6100 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

