Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ባህል

Sunday, 24 July 2011 07:13

ከሃዲ..

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለመሆን በቂ ምክንያት አለን?..ስሜት.. እና ..ስሌት.. ሁለቱም ከአንዱ ናቸውቀደም ባሉት ሣምንታት እምነቴ የምክንያት ጥገኛ ባይሆንም ምክንያት አልቦ ያለመሆኑን አውርቻለሁ፡፡ የእምነቴ ማስረጃ በእጄ ያለው ቅዱስ መጽሐፍና በልቤ ውስጥ የሚላወሰው የባለታሪኩ መንፈስ እንደሆነ ገልጫለሁ፡፡
Rate this item
(0 votes)
ሁለት (ካለፈው የቀጠለ) አንባብያን እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ እንዲያው ለነገሩ ..ላልጀመሩም ላልጨረሱም ልጆች.. አሉ ዶክተሩ?! ይሁና... ገ ሙሉ ውሸትና ስድብ አንድ መስመር እውነት እንደማይወጣው የሚነግራቸው ጠፍቶ ይሆን? ወይስ ቅዱስ ጆሮም እንዳለው በወሬ ብዛት ህዝብን ለማታለል? ዶክተሩ እድሜ ብቸኛው የእውቀት ምንጭ የነበረበት የአበው…
Rate this item
(1 Vote)
“የደራሲያን ማህበር ቴምብር ለባንዳ?” በሚል ርዕስ “በምግባሩ አፈወርቅ (ከ6 ኪሎ)” በተባሉ ግለሰብ ጥቅምት 2005 ዓ.ም “ቁም ነገር” መጽሔት ላይ የወጣውን ጽሑፍ ካነበብኩ በኋላ ራሴን እንዲህ ስል ጠየቅሁት፡፡ ለመሆኑ ጸሐፊው ስለ ድርሰትና ደራሲ፣ ስለ ወንጀልና ቅጣት፣ ስለ ጥፋተኝነትና ከቅጣት በኋላ ስለሚኖር…
Rate this item
(2 votes)
አቡነ ጳውሎስ በመጨረሻ የሕይወት ዘመናቸው ከነበሯቸው ዕቅዶች መካከል የመስቀል ደመራ በዓል በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ጥረት ማድጋቸው ነው፡፡ ይህ ፓትርያርኩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ከጣሉአቸው ምሰሶዎች እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ የአሁኑ አቃቤ መንበረ ፓትርያርክ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ…
Saturday, 22 September 2012 10:58

የእንግሊዝ አምባሳደር - ስለ ኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ግሪግ ዶሪ ከጠ/ሚኒስትር መለስ ህልፈት በኋላ ስላለው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ ስለበጀት ድጋፍ፣ ስለ ኢንቨስትመንት፣ ስለ ሰብዓዊ መብት አያያዝና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ እነሆ:-የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትን ተከትሎ በአገሪቱ…
Monday, 10 September 2012 14:51

መሪዎች፣ ሞታቸውና ለቅሶአችን

Written by
Rate this item
(10 votes)
አጼ ቴዎድሮስ በመሞታቸው ምንአልባት የቅርብ ቤተሰባቸው (እሱም ከነበረ ነው) በቀር ያለቀሰ መኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ምክንያቱም ሰውየው በውጭ በእንግሊዞች፣ በውስጥ ደግሞ ለዘውድ ሲሻኮቱ በነበሩ የየአካባቢው ባላባቶች ወጥመድ ውስጥ ገብተው ስለነበር ነው፡፡ ራሳቸውም ቢሆኑ በፖለቲካና በስርቆት ምክንያት ለሚገድሏቸው ሰዎች እንዳይለቀስ በአዋጅ ከልክለው ነበር…