ባህል
ግራ የገባው ብሶተኛ፣ የምድሩ ነገር አልሆን ቢለው፣ “እህ…” ብሎ የሚያዳምጥ፣ “አይዞህ…” ብሎ የሚያበረታታ፣ “አትበሳጭ ሁሉም ያልፋል…” ብሎ የሚያጽናና ቢያጣ፣ እንደገና ለአቤቱታ የአንድዬን በር እያንኳኳ ነው፡፡ ብሶተኛ፡— አንድዬ ቢቸግረኝ፣ ግራ ቢገባኝ፣ የምጨብጠው ቢጠፋኝ ተመልሼ መጣሁ፡፡ አንድዬ፡— አላወቀሁህም፡፡ ማን ነህ አንተ? ብሶተኛ፡—…
Read 4028 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፱ ከሬኖ - ኔቫዳ ወደ ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ጉዞ ለማድረግ ወፍ ሲንጫጫ ከመኝታችን ተነስተን መንገድ ስንጀምር በሁለት ምክንያት ልቤ በሐሴት ይዘምር ነበር፡፡ አንደኛው ምክንያቴ በምስልና በዝና የማውቀውን ረጅሙን የጎልደን ጌት ድልድይ (Golden Gate Bridge) እና በፓስፊክ ኦሽን መሃል…
Read 4998 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ጿሚዎች እንዴት ይዟችኋል! ለነገሩ እኮ እዚህ አገር ጾም …አለ አይደል…እንደ ሁሉ ነገር ‘የጭብጫቦ’ ነገር እየመሰለ ነው፡፡ እግረ መንገድ ይቺን ስሙኝማ…የጋብሮቮዋ ሚስት ባሏን… “ሾርባ ውስጥ ምን ያህል እንቁላል ልክተት?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “ዛሬ በዓል ስለሆነ ግማሽ እንቁላል ክተች” አላትላችሁ።…
Read 4255 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፰ የእኛዋ ኢትዮጵያ አንድ ለእናቱዎች ከማንም የሚገጥሙ አይደሉምና አሜሪካ እንደ አገራችን ብቸኛ አየር መንገድ ሊኖራት ይችላል ተብሎ ባይገመትም በቅርበት ሲታዩ ብዛታቸውና የአገልግሎታቸው ስፋት ከግምትም በላይ ነው፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ሥር የሚገኘው ‹‹ኤድዋርዶ ሙሮው›› በተባለ ታዋቂ ጋዜጠኛ ስም የተሠየመው…
Read 4701 times
Published in
ባህል
ስሙኝማ…የምር ግን፣ እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ነገረ ሥራችን ሁሉ ወደ ‘ሰርቫይቫል’ እየወረደ ሲሄድ… አለ አይደል… ከእነቤተሰባችን እንዳይርበን፣ እንዳይጠማን መሸሸጊያ መፈለግ እዚች አገር ላይ የተለመደ ነው፡፡ ልጄ…‘ፕሪንሲፕሉ’ ሳይፈርስ ሆድ ባዶ ከሚሆን ‘ፕሪንሲፕሉን’…አለ አይደል… “ውሀ በልቶት…” ሆድ ቢሞላ ይሻላል የሚለው አስተሳሰብ እየበዛ…
Read 4660 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፯ ዛሬ ቺካጎ ገብቻለሁ፡፡ ለስደተኛ ጋዜጠኛ ወዳጅ ጓደኞቼ ምስጋና ይግባቸውና ዘላለም ገብሬ የተባለው ጋዜጠኛ ወዳጄ ቺካጎን የረገጥኩ ዕለት ማምሻውን ነበር ከተማውን ሊያስጎበኘኝ ካረፍኩበት ሆቴል መጥቶ የወሰደኝ፡፡ እንደአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ዘላለምም ከተማ ማስጎብኘትን የጀመረው ከሐበሻ ሬስቶራንት ነው፡፡ የትም ብትሄዱ…
Read 5602 times
Published in
ባህል