ባህል

Rate this item
(2 votes)
በዘመናዊነት አስተሳሰብ “ማዛመድ” ያለ ውዴታ የተጣለብን ፍዳ መሆኑን ቅንጣት አልጠራጠርም። ማዛመድ ማግባባት ብቻ አይደለም፡፡ ማዳቀልም ነው፡፡ የሚዳቀሉት ነገሮች ተቃራኒ መሆናቸው ግልፅ ቢሆንም፤ ተቃራኒነታቸው ተመጣጣኝ ካልሆነ ድቅያው ይቆረቁዛል እንጂ አያድግም፡፡ ለምሳሌ፤ ሴት እና ወንድ በፆታ ተቃራኒ ናቸው። ግን ተመጣጣኝ ተቃራኒዎች በመሆናቸው…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ኢድ-ሙባረክ! “ሃሎ!” “ሄሎ!” “ወ/ሮ በለጡን ነበር!” “ጌታዬ ተሳስተዋል፡፡” “ማን ልበል?” “ወ/ሮ በለጡ የሚባሉ በዚህ ስልክ የሉም!” ይሄ ቁጥር 091143…. አይደለም እንዴ!” “ነው፣ ግን እንደዛ የሚባሉ ሰው በዚህ ቁጥር የሉም፡፡” “እሺ አንተ ማነህ?” እናላችሁ…እንዲህ እንዲህ እያለ፣ ‘ጭቅጭቁ’ ይቀጥላል፡፡ ስሙኝማ…አንዳንዴ…
Rate this item
(253 votes)
የተስተካከለ ቁመናውና የስፖርተኛ አቋሙ የብዙ ሴቶችን ዓይን ይስባል፡፡ ጐተራ አካባቢ በሚገኝ አንድ ጂምናዚየም ውስጥ ተቀጥሮ ደንበኞቹን ስፖርት ያሰራል፡፡ በተግባቢነቱ፣ በተጨዋችነቱና በሰው አክባሪነቱ ሁሉም ይወዱታል፡፡ ከሥራው ቦታ ሳይርቅ ጎተራ ላንቻ አካባቢ ከግለሰብ በተከራየው አንድ ክፍል ቤት ውስጥ እየኖረ ሳለ ነው ህይወቱን…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! አንድ ወዳጄ በሚኒባስ ላይ አየኋት ያላት ጥቅስ ምን ትላለች መሰላችሁ… ‘ስኮፒዮ የሌለው መኪናና ታሪኩን የማያውቅ ሰው አንድ ናቸው…’ አሪፍ አይደል! ዘንድሮ ታሪክ አዋቂና ‘ትሪክ’ አዋቂ ተምታታብንሳ! የምር ግን ምን መሰላችሁ…አንዳንድ ጊዜ ታሪክ እየተባሉ የምናነባቸውና የምንሰማቸው ነገሮች…አለ አይደል… የሆነ…
Saturday, 27 July 2013 13:57

የ”ቃጭሉ” ሥነ-ልቦና

Written by
Rate this item
(45 votes)
የነጭ አክራሪዎችን ያስቆጣ ጥቁሮቹን ደግሞ ያስደሰተው ሪፖርት እንደሚያሳየው በርዝመት ብልጫ የጥቁሮቹ እንደሆነ ይናገራል፡፡ ከአፍሪካ ኮንጐ አንደኛ ናት በአማካኝ 7.06 ኢንች ርዝመት ያላቸው ባለ “ቃጭሎች” አፍርታለች፡፡ ኢኩዋዶር (7.0)፣ ጋና (6.81)፣ ኮሎምቢያ (6.7)፣ ካሜሩን (6.56)፣ ጃማይካ (6.42)… ወንድ ልጅ ሲወለድ ሰባት እልልታ…
Saturday, 27 July 2013 13:57

‘አባባ ገፋ፣ ገፋ…’

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…መቼም ጉዳችን አያልቅ! ብሎ፣ ብሎ የኬት መውለድና አለመውለድ ‘ጉዳያችን’ ሆኖ ይረፍ! እንደው አሰሳቸውንም፣ ገሰሳቸውንም ስንሰበስብ እያዩ… “እናንተ ብሎ ባለድሪምላይነር…” ቢሉን ምን ይገርማል! ለሶፍትዌር ባለሙያዎቻችን ሀሳብ አለን…ከመከረኛው ኢንተርኔት ላይ ለእኛ የሚሆነውና የማይሆነውን እየለየ ‘ፊልተር’ የሚያደርግ ሶፍትዌር ይሥሩልንማ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይሄኔ…