ባህል

Saturday, 24 August 2013 10:32

“የማያውቁት አገር…”

Written by
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዝናቡን አሳንሶ ውርጩን ላከብን አይደል! አየሩ ውርጭ፣ ኑሮው ውርጭ…እትቱ በረደኝ ብርድ ይበርዳል ወይየማያውቁት አገር ይናፍቃል ወይ?የሚሏት ዘፈን አለች፡፡ አዎ እንደ ዘንድሮ ሁኔታችን ከሆነ…አለ አይደል… የማያውቁት አገር እንክት አድርጎ ይናፍቃል! ነገሮች ሁሉ ግራ ሲገቡ፣ “የእኔ ጓዳ ከሞላ የሌላው ዳዋ ይምታው…”…
Rate this item
(5 votes)
ለአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር የ41 ባቡሮች ግዢ ኮንትራት ተፈርሟል የኢትዮጵያ መንግስት ከያዛቸው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዶች መካከል በመላ ሃገሪቱ የባቡር መስመር ዝርጋታ ማከናወን አንዱ ነው፡፡ በአምስት አመቱ እቅድ ውስጥ በመላ ሃገሪቱ በ8 መስመሮች በጠቅላላ ይዘረጋል ተብሎ ከታሠበው 4744 ኪሎ ሜትር መስመር…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…“እኔ ብቻ አዋቂ…” “እኔ ብቻ ልዩ…” “እኔ ብቻ…” ምናምን የሚሉ ነገሮች አልበዙባችሁም! አለ አይደል…በምንም ነገር እኛ ልዩ ሆነን ላይኛው ፎቅ ላይ የተቀመጥንና የተቀረው ሰው ሁሉ ደግሞ ‘ምድር ቤት’ ያለ የምናስመስል እየበዛን ነው፡፡አንዳንዴ ስታስቡት…“ብሶትና ችግር አውርተን እስከመቼ…” ትላላችሁ፡ ብሶቱና ችግሩ…
Rate this item
(2 votes)
በዘመናዊነት አስተሳሰብ “ማዛመድ” ያለ ውዴታ የተጣለብን ፍዳ መሆኑን ቅንጣት አልጠራጠርም። ማዛመድ ማግባባት ብቻ አይደለም፡፡ ማዳቀልም ነው፡፡ የሚዳቀሉት ነገሮች ተቃራኒ መሆናቸው ግልፅ ቢሆንም፤ ተቃራኒነታቸው ተመጣጣኝ ካልሆነ ድቅያው ይቆረቁዛል እንጂ አያድግም፡፡ ለምሳሌ፤ ሴት እና ወንድ በፆታ ተቃራኒ ናቸው። ግን ተመጣጣኝ ተቃራኒዎች በመሆናቸው…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ኢድ-ሙባረክ! “ሃሎ!” “ሄሎ!” “ወ/ሮ በለጡን ነበር!” “ጌታዬ ተሳስተዋል፡፡” “ማን ልበል?” “ወ/ሮ በለጡ የሚባሉ በዚህ ስልክ የሉም!” ይሄ ቁጥር 091143…. አይደለም እንዴ!” “ነው፣ ግን እንደዛ የሚባሉ ሰው በዚህ ቁጥር የሉም፡፡” “እሺ አንተ ማነህ?” እናላችሁ…እንዲህ እንዲህ እያለ፣ ‘ጭቅጭቁ’ ይቀጥላል፡፡ ስሙኝማ…አንዳንዴ…
Rate this item
(252 votes)
የተስተካከለ ቁመናውና የስፖርተኛ አቋሙ የብዙ ሴቶችን ዓይን ይስባል፡፡ ጐተራ አካባቢ በሚገኝ አንድ ጂምናዚየም ውስጥ ተቀጥሮ ደንበኞቹን ስፖርት ያሰራል፡፡ በተግባቢነቱ፣ በተጨዋችነቱና በሰው አክባሪነቱ ሁሉም ይወዱታል፡፡ ከሥራው ቦታ ሳይርቅ ጎተራ ላንቻ አካባቢ ከግለሰብ በተከራየው አንድ ክፍል ቤት ውስጥ እየኖረ ሳለ ነው ህይወቱን…