ባህል

Rate this item
(6 votes)
ወደ አውራምባ የተጓዝነው በጠዋት ነው፡፡ ወረታን አልፈን ወደሰሜን ጐንደር የሚሄደውን መንገድ ትተን ወደ ቀኝ ወደ ደቡብ ጐንደር ኮረኮንቹን ይዘን ታጠፍን፡፡ ከወረታ ወደ አሥር ኪሎ ሜትር ገደማ ነው አውራምባ፡፡ ፊትለፊት ካለው ዛፍ ሥር የሚፈትሉ አባወራና ሴቶች እያየን ነው ወደ አውራምባ ስዕላዊ…
Saturday, 28 December 2013 11:39

‘የንጉሥ ቃል…’

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታቸሁሳ!መቼም ነገር ሥራችን ሁሉ ጠያቂ የጠፋበት አገር መስሏል፡፡ “በምን ምክንያት?” “እንዴት እንዲሀ ይሆናል?” ምናምን መባባል … አለ አይደል….የሀጢአት ሁሉ መጨረሻ ሆኖ ሁሉንም ነገር “እሺ!” ብቻ ሆኗል፡፡‘በዛኛው’ ባለፈው ዘመን አንደኛው ባለስልጣን አሉ አድራጊ ፈጣሪው ሲበዛባቸው… “አንድ ንጉሥ አውርደን ሁለት መቶ…
Rate this item
(0 votes)
“ብዙ በሠራህ ቁጥር ጥቂት ትናገራለህ፡፡ ምክንያቱም ጥርት አርገህ ታውቀዋለህ፡፡” ተፈራ አባተ የፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር ሥራ አስኪያጅ፡፡ ኅዳር 30/2006 ዓ.ም፤ የቀጠለው ጉዞዬ ወደ ፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር ነበር፡፡ ይህኛው ማህበርም የቀጠለው ጉዞዬ ወደ ፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!“ሄሎ!”“ሄሎ ማን እንበል?”“አታላይ በፍረዱ፡፡”“አቶ አታላይ ከየት ነው የሚደውሉት?”“ከወይራ ሰፈር፡፡”“እሺ በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ፡፡”ሀሳብ አለን…በሞሪንሆና ቬንገር መካከል ስላለው ‘እንካ ስላንትያ’ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮችም… “በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ…” የሚለን እንፈልጋለን፡፡ ሁሉም ተልጦ፣ ተከትፎ፣ ተዘልዝሎ ድስቱ ከተጣደ በኋላ… “የዚህ…
Rate this item
(9 votes)
“ለካ በራሳችን ራሳችንን መርዳት፣ ማሻሻል፣ መለወጥ እንችላለን አልን” አቶ አበበ ብርሌ በአውሮፕላን ባህር ዳር ከተማ ገብቼ ወደ ማረፊያዬ ሆቴል ሄድኩኝ፡፡ ባህር ዳር እንደወትሮው ሞቅ ደመቅ እንዳለች ናት፡፡ ከእየሩሣሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ድርጅት ተጠሪ ጋር ሆነን በመጀመሪያ እንድጐበኝ በተዘጋጀው ፕሮግራም መሠረት፤ ጐህ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በፍጥነት ሚሊየነሮች በመፍጠር ‘ድፍን አፍሪካን ቀደምን’ ምናምን ነገር ተባለ አይደል! ይሁና…እንግዲህ ምን ይደረግ! ነገርዬውማ… “ከሠላሳ አንድ ዓመት በኋላ…” ሲባል እንደከረመው ይሄም ‘ማስፈንደቁ’ ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ አለ አይደል… በብዙ አሥርት ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ያጡ የነጡ ሰዎች በሞሉባት ሀገር፣ ሽቅብ…