ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…‘ቻልኩበት’ የምትለው ዘፈን አትመቻችሁም! የምር እኮ…የዘመናችንን ነገር ቁልጭ አድርጋ የምታሳይ ነች፡፡ ልጄ… አልችልበት ብሎ የዱቄት ጆንያው የተራገፈና የበይ ተመልካች የሆነ ስንትና ስንት አለ አይደል! የቻሉበት ደግሞ…የጠፈር መንኮራኩርን በሚያስንቅ ፍጥነት… አለ አይደል…ግድግዳው ላይ ያለው የቀን መቁጠሪያ ገና ሳይጋመስ… ‘ሁሉ ሙሉ፣…
Read 5799 times
Published in
ባህል
ዘሙቴ ማሪያም “ክትፎ ልበላ ሄጄ ከብዙ መልካም ሰዎች ተዋውቄያለሁ!” ስለ ዘሙቴ ከማውራት አስቀድሞ አቅጣጫዋን መጠቆሙ የአባት ነው፡፡ ዘሙቴ በዓለም ገና በኩል በቡታ ጅራ በኩል ቡኢንና ኬላን አልፎ ወደ ቀኝ ወደ በኬ በሚገባው ኮረኮንች (ፒሳ) መንገድ ተሄዶ በተራሮች መካከል የምናገኛት ከሩቅ…
Read 4038 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! አንድ ወዳጄ ያጫወተኝን ስሙኝማ…በአንድ የተክሊል ሠርግ ላይ ነው አሉ፡፡ ስነ ስርአቱ ከተገባደደ በኋላ የኃይማኖት አባቱ ሲያጠቃልሉ ቅርባችን ላለው ነገር ትኩረት መስጠት እንዳለብን ይናገሩና ምን አባባል ተጠቀሙ መሰላችሁ… “አጠገብ ያለ ጠበል የልብስ ማጠቢያ ይሆናል፡፡” አሪፍ አይደል! መቼም ለራሳችን ለሆነ…
Read 3806 times
Published in
ባህል
ዘሙቴ ማሪያም ለመሆኑ ስለጉራጌ የምናውቀው ዋና ዋና ነገር ምንድን ነው?ፍቅር?ሥራ?ዕምነት?ገንዘብ? ለእነዚህ መልስ መፈለግ የዛሬ ጉዞዬ ስንቅ ነው፡፡ዛሬም መጓዝ ማወቅ ነው!ገጣሚ ከአገር አገር ካልዞረ አገር ያለው ይመስለዋል፡፡ ከአገር አገር ከዞረና ባየው ካልተገረመ፣ እንዲሁም ብዕሩን ካላነቃ፤ አገር የሌለው ይመስለዋል፡፡ ከአገር አገር ዞሮ…
Read 9437 times
Published in
ባህል
በሩትገርስ ዩኒቨርሲቲና በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ በተካሄደ ጥናት፤ በትዳር ህይወት ውስጥ ከባልየው ይልቅ የሚስትየው ደስታ ለግንኙነታቸው ህልውና የበለጠ አስፈላጊ እንደሆነ ተረጋገጠ፡፡ ተመራማሪዎቹ በአማካይ ለ39 ዓመታት በትዳር የዘለቁ ጥንዶች ላይ ጥናት እንዳደረጉ ታውቋል፡፡ ጥንዶቹ የትዳር አጋሮቻቸው ያደንቋቸው፣ ይሞግቷቸው ወይም ያበሽቋቸው እንደሆነ የተጠየቁ ሲሆን…
Read 7750 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንዴት ነው የአዲስ ዓመት ዕቅድ…‘ተጀመረ’ እንዴ! እኔ የምለው…ሱስ ምናምን ነገርን በተመለከተ፣ በፊት እኮ አሪፍ ነበር፡፡ ወይ “መጠጥ አቆማለሁ…” ነው ወይ “ማጨስ አቆማለሁ…” አለቀ፡፡ አሁን ሱሶቻችን በአይነትና በብዛት ስለበዙ…አለ አይደል… እነ “መጠጥ አቆማለሁ…” “ማጨስ አቆማለሁ…” ኦልድ ‘ስቶሪ’ ነገር ሆነዋል፡፡ እኔ…
Read 3513 times
Published in
ባህል