ባህል

Rate this item
(3 votes)
“እንዴት ከረማችሁሳ!”አንድ ጊዜ ያወራናት ‘በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተች’ ነገር አለች…አዲስ አበባ ስቴድየም በግራ ጥላ ፎቅ በሌላኛው፣ በመሰረተ ትምህርት ዘመን የሆነ ነው፡፡ ሁለት ተመልካቾች በሆነ ነገር ይጋጫሉ፡፡ ቃላት ሲመላለሱ ይቆዩና መጨረሻ ላይ አንደኛው ሌላኛውን ምን ቢለው ጥሩ ነው… “ሰው የመሀይምነትን ጥቁር…
Sunday, 25 February 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ውሃ ባለበት ህይወት፣ ሰው ባለበት ስህተት …” ሰውየው ጠቢብ ነው ይባላል፡፡ አንድ ቀን የከተማዋ ትልቅ ሱቅ ባለቤት ወደ እርሱ መጥቶ … “እባክህ ወደ ሌላ ከተማ ደርሼ እስክመለስ ንብረቴን ጠብቅልኝ” በማለት ለመነው፡፡ … “እንቢ፣ አይሆንም፣ አይደለም…” የሚሉ ቃላቶችን ከአፉ ለማውጣት የሚቸገረው…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከጥቂት ጊዜያት በፊት የሆነ ነው፡፡ ልጅቷ ደከም ካለ ቤተሰብ የመጣች ነች… እና ታገባለች፡፡ የአጋጣሚ ሆኖ ባለቤቷ ደግሞ ደህና አቅም ያለው ነው፡፡ ትንሽ ቆይቶ ጤናዋ ላይ መጠነኛ ችግር ይደርስባታል፡፡ “ይኸው!” ተባለ፡፡ “ይኸው ምቀኞች አንድ ነገር አድርገውባት ነው ተባለ፡፡ የጤና ችግሯ…
Rate this item
(6 votes)
‘“--ኔኦ ሊበራሊዝም ሸሸ፣ ወይስ አፈገፈገ?’ አሪፍ አጄንዳ አይደል! እንዲህ አይነት ስብሰባ ተጀመረ! ድሮ እኮ “ኢምፔሪያሊዝምን እንደመስሰላን!”፣ “የድሮ ታሪከ ነው የምናደርገው!” ሲባል ነበር፡፡ አሁን ደግሞ “ሸሸ ወይስ አፈገፈገ?” የሚል ቦተሊካ መጣ! እውነት ተሰብሳቢዎቹ፣ ኒኦ ሊበራሊዝም በቅርብ የሚወጣ ‘ሲንግል’ ይሁን፣ የእንትን ከነማ…
Sunday, 11 February 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ሰይጣንን የሚያናድደው ማነው?” ሰውየው ሞተ፡፡ ሰማይ ቤት ሲደርስ ሚዛን ጠበቀው፡፡ ምድር ላይ ያቆመው መልካም ስራውና ሃጢአቱ ተመዘነ፡፡ ዕኩል ተዕኩል ሆነ፡፡ “ከእኔም ካንተም አልሆነም”… አለ እግዜር፡፡ “ምን ይሻላል?”… ጠየቀ ዲያብሎስ፡፡ “ወደመጣበት እንመልሰውና እንየው” “ለምን አንፈትነውም?”“እንደሱም ይቻላል” አምስት፣ አምስት ጥያቄዎች አዋጥተው ፈተኑት።…
Rate this item
(5 votes)
ክፋትና ተንኮል በዓለማችን በዝቷል፣ የአገራችንም እየባሰበት እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ግን እኮ ከዛ አዙሪት መውጣት ነው የምንፈልገው፡፡መልካምነት ክፋት ላይ ድል ሲቀዳጅ ማየት ነው የምንፈልገው፡፡ እውነት ቅጥፈት ላይ የበላይነቷን ስታረጋግጥ ማየት ነው የምንፈልገው፡፡ እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሴትዮዋ ከልጆቻቸው ጋር ሊግባቡ አልቻሉም …በቴሌቪዥን የተነሳ፡፡ ቤተሰቦች እንደውም…