ባህል

Rate this item
(1 Vote)
ውሸት በቀላሉ ሲተረጐም ከእውነት ጋር የሚቃረን፤ ያልሆነውን ሆነ፣ ያልታየውን ታየ፣ ያልተሰማውን ተደመጠ ብሎ ማውራት ወይም ማስወራት ነው ብሎ መግለጽ ይቻላል፡፡ ውሸት በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤቶች፣ በማህበራዊ ግንኙነቶች፣ በእምነት ቦታዎች፣ በጤና ተቋማት፣ በግለሰቦች፣ ወዘተ የሚስተዋል ጣጣ ነው፤ አንዳንዴ እንዲያውም በዋሾ ሰዎች ጦስ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ተቀምጠን እየሰቀልን እኮ ቆመን ማውረድ አቃተንሳ! ልክ ነዋ…ይኸው በምኑም፣ በምናምኑም በአጋጣሚም ቢሆን ‘ወደ ላይ’ ያወጣናቸው “አይ፣ በቃችሁ…” ምናምን ስንል የሚሰማን አጣን፡፡እኔ የምለው… መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… “የተሸነፍነው ስፖርት ጋዜጠኞቹ ግራ አጋብተውን ነው…” ምናምን ተባለ የተባለው…በቃ እንደዚህ የ‘ቻርሊ ቻፕሊን…
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሚስት ነፍሰ ጡር ነች፡፡ ባል ማታ መሸት አድርጎ ይመጣል፡፡ እናላችሁ… ቤት ሲደርስ እራት እንዲበላ ሲጠየቅ፣ ከጓደኞቹ ጋር ውጪ መብላቱን ይናገራል። ይሄኔ ሚስት “ምን በላህ?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “የበግ ቅቅል…” ይላል፡፡ ከዛ ለሽ ይላሉ፡፡ ውድቅት ሌሊት ላይ ሚስት ድንገት ብድግ…
Monday, 27 January 2014 08:16

“ፉርሽ ባትሉኝ…”

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እምጥ ይግቡ ስምጥ ያላወቅነው፣ በፊት የ‘አደባባይ ፊት’ የሚባሉ አይነት የነበሩ ሰዎች አሉ አይደል…ግዴላችሁም፣ ምን አለ በሉኝ ዘንድሮ ምሰው ከገቡበት ጉድጓድ ምስው ወጥተው ብቅ ሳይሉ አይቀሩም፡፡ ከየትም ይሁን ከየት ብቻ ብቅ ብለው ሳንጠራቸው “እዚህ ነኝ” የሚሉን ይመስለኛል፡፡፡ አሀ…የ“ፉርሽ ባትሉኝ…” ዘመን…
Sunday, 19 January 2014 00:00

የአውራምባ የጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዙምራ እና እኔ (የመጨረሻው ክፍል) ከትንሿ የኤግዚቢሽን አዳራሽ ተቀምጨ ዙምራን ስጠብቅ ብዙ ጥያቄዎች በህሊናዬ ተመላልሰዋል፡፡ ዕውን በህጻንነቴ የአዋቂ አብራሄ - ህሊና /Enlightenment/ ነበረኝ ያለው ልጅ ከወሎ ጐጃም ጐንደር ሄዶ ማስተማር የፈለገው? ፈጣሪ አስመልክቶት ነውን ወይስ የአእምሮው ፍጥረት ነው አስተሳሰቡን የሰረፀበት?…
Rate this item
(4 votes)
ሴት የወንድ ሥራ ብትሠራ ያባቷ ሥራ ነው፡፡ ወንድ የሴትን ሥራ ቢሠራ የእናቱ ሥራ ነው!! የጠብ ምንጭን ማስወገድ ሌላው ጉዳይ ነው፡፡ ጠብን አስወግደን ምድራዊ ገነትን ፈጥረን መሄድ አለብን (በማህል ልጁዋ መጣና እሱን እስክትሸኝ ታገስኩ፡፡) በተለይ በ80 ዓ.ም ደርግና ኢህአዴግ ተፋጠው ባሉበት…