ባህል
አንዳንድ ቁርቋሶ፤ መንገድ መዝጋት፤ የሥራ ማቆም አድማ፤ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቡድን ግጭት፤ የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ትንታኔና ዘገባ፤ የፖለቲካ ቡድኖች ሽኩቻና ክስ፤ የዜጎች መፈናቀል፤ አንዳንድ የብሔሮች ሥር የመስደድ አዝማሚያ መከተል የጀመረ መቃቃር፤ ቁጣና መቀያየም፤ እንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች ሲደማመሩ፤ ተስፋ…
Read 6194 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” ይላል ፈረንጅ። አለ አይደል… በየቦታው ሜዳና ተራራ ለመቆራረስ የሚሞከርበትና በትልቅነቱ ‘ከአፍሪካም፣ ከዓለምም አንደኛ’ የሆነ መቀስ ለመሥራት እየተሞከረ ስለመሰለን … እዚህም ማዶ፣ እዛም ማዶ ላላችሁ ሁሉ… “አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” እንላለን፡፡ ከሆናችሁ፣…
Read 1988 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስማ... ልጅቷን አየሀት አይደል!”“አዎ፣ አየኋት፡፡ እና…በዓይኔ ስላየኋት የሚለውን ዘፈን ልምረጥላት!”“እና…ቆንጆ አይደለችም! እኮ በላ፣ የሀበሻ ሞናሊዛ አይደለችም!”“ቆንጆ ነገር ነች… ግን…”“ግን ምን? ቆንጆ አይደለችም ልትል ነው?”“አላልኩም፡፡ ግን ምን መሰለህ…ዳሌዋ አካባቢ…”“ዳሌዋ! ደግሞ ለዳሌዋ ምን ልታወጣለት ነው! ሰዉ ሁሉ እየፈዘዘ የሚያየውን ዳሌዋን ምን…
Read 6875 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዲ ሩኒ የሚባል አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እንዲህ ብሎ ነበር፡፡ ሀኪሞች ከሥልጠና በኋላ ወደ ሥራ በሚሰማሩበት ጊዜ መሀላ አላቸው፡፡ እናማ… ጋዜጠኞችም ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ይላል፡፡ ለምሳሌ…“ጋዜጠኛ የሆንኩት የሰው ልጅ ሁሉንም መረጃ ካገኘ ዓለም የተሻለች ስፍራ ትሆናለች ብዬ ነው፡፡” አሪፍ አይደል? በአሁኑ…
Read 9050 times
Published in
ባህል
“--የ ‘ዘ ዳ ቪንቺ ኮድ’ ደራሲ ዳን ብራውን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር… “ከጥቂት አስርት ዓመታት በኋላ መኪና መንዳት ለሰዎች ተክልክሎ ማሽኖች ብቻሊያሽከረክሯቸው ይችላሉ” ያ ኔ መኪና አምራቾቹ “እንዲህ መገላገል እያለ!…” ብለው መኪኖቹን ከሁሉም ቀድመው ለእኛ ሳይልኳቸው አይቀሩም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው…
Read 6806 times
Published in
ባህል
በአሜሪካ ሚኔሶታ ግዛት ነው፡፡ ለአሜሪካዊው የእሳት አደጋ ሠራተኛ ጀሬሚ ቦሮሳ ልዩ ቀን ነበረች፡፡ ከወደፊት የህይወት አጋሩ ክሪስታ ቦላንድ ጋር ትዳር የሚመሰርቱበት የጋብቻ ዕለት፡፡ ሙሽሮቹና ጥቂት ዘመድ ወዳጆቻቸው፣ የማስታወሻ ፎቶግራፍ ለመነሳት፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያው ጋ ተሰባስበው ነበር፡፡ ይሄን ጊዜ ነው…
Read 4195 times
Published in
ባህል