ባህል

Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ይሄ የመካካብ ነገራችን…አለ አይደል…ወይ ‘ሆቢ’ ወይ ‘አጉል ልምድ’ ብቻ መሆኑ ቀረና በቃ ‘ስትራቴጂ’ ነገር ሆኖ ቀረ! ተኩሰን ባልጣልነው አንበሳ… “ለምንድነው ራስህ ላይ የአንበሳ ጎፈር የማታደርገው!” መባባሉ፣ ‘እነ እንትና’ ብቻ የሚያደርጉት ሳይሆን አብዛኞቻችን አኮ እየሠመጥንበት ነው!ስብሰባ ላይ…“በእውነቱ ሥራ አስኪያጃችን…
Rate this item
(4 votes)
ባለፉት አራት ዓመታት የተጓዝንበት ጎዳና በጣም አስጨናቂ ነበር፡፡ ፖለቲካዊ ብቻ ሣይሆን ማህበራዊ መሠረታችንም ተነቃንቋል፡፡ ነፍስ ያወቀውና ኃላፊነት የሚሰማው ሙሉ ሰው የሆነው ብቻ ሣይሆን ህጻናትም ብዙ ተጎድተዋል፡፡ ምናልባት ከሁለት ዓመት በፊት ይሆናል፡፡ ሁከቱ በተባባሰበት ወቅት ከልጄ ጋር የሁለት ሰዓት ዜና እያዳመጥን…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀሳብ አለን… ለአንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዓመት እረፍት ይሰጣቸው። እንዴ … መከራቸውን በሉ እኮ! ማይክራፎን የያዝን ሁሉ መጀመሪያ የሚታዩን ‘አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች’ ብቻ ሆኗል። እና… አለ አይደል… የዓመት ፈቃድ ቢሰጣቸው ይሻላል፤ አለበለዚያ ከድካም የተነሳ ‘ሲክ ሊቭ’ ሊጠይቁ ይችላሉ!በጋዜጣ…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀሳብ አለን…ነገሮች መለዋወጣቸው ካልቀረ ለ‘አራድነት’ ደረጃ ይውጣልን። ተቸገርን እኮ! እኔ የምለው… አለ አይደል… የ‘አራድነት’ የሦስት ወር ስልጠና ምናምን ተጀመረ እንዴ! እንደዛ ከሆነ እውቅና የሌላቸው አሰልጣኞች በዝተዋል ማለት ነው (ቂ… ቂ… ቂ... እኔ የምለው… እነ እንትና… የዘንድሮው አራድነት እናንተን አይመለከትም።)…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዱ ሰው ምን አለ መሰላችሁ… “ለአዲሱ ዓመት እቅዴን ከጠየቃችሁኝ፣ እቅዴ ራሴን ማግኘት ነው” ብሏል፡፡ እኛን አይቶና መርምሮ የተናገረ ነው የሚመስለው፡፡ ራሳችንን ማግኘት የተሳነን፣ ቁጥራችን ቀላል አይደለምና፡፡ እንደውም ቁጥራችን እየጨመረ ሳይሄድ ቀርቷል ብላችሁ ነው! ራሳችንን እንድናገኝ ይርዳን!ሴትዮዋ ሱፐርማርኬት ውስጥ እየተዘዋወረች…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘አሳይቶ የሚሰጥ’ እንጂ ‘አሳይቶ የሚነሳ’ ዓመት እንዳይሆን አንድዬ ይርዳን! መልካም ልቦናውንም አትርፎ፣ አትረፍርፎ ይስጠንማ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! አንድዬ፡— ማነህ አንተ?ምስኪን ሀበሻ፡— ምስኪኑ ሀበሻ ነኝ፣ አንድዬ፡፡አንድዬ፡— አንተው ነህ!...እንኳን አብሮ አደረሰን፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምን እያልከኝ ነው? አንድዬ፡— እንኳን…