ጥበብ

Tuesday, 12 December 2023 20:25

ምንጊዜም አዲስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ማድረስ ሲባል አንድ ትእዛዝን በፌስታል አሽጎ ለደንበኛ ወርውሮ መምጣት ማለት አይደለም። በየጊዜው በየትእዛዙ ደንበኛዎን ማስገረም፣ ማስደነቅ እና ማስደሰት ማለት እንጂ።ትናንት ትእዛዝን በተቀበሉ ጊዜ የደረሱበትን መንገድ እና የሙያ ፍቅር ዛሬ ደግሞ ያሻሽሉት። ማሻሻልዎ የይዘትም የቅርጽም ይሁን። ደንበኛዎ ከሚገምትዎ ላቅ ብለው ይገኙ።…
Rate this item
(0 votes)
ቋንቋ ድምፅ ነው፡፡ ድምፅ ሁሉ ግን ቋንቋ አይደለም፡፡ ድምፅ በራሱ ትርጉም የሚሰጥ ካልሆነ ቋንቋ ሊባል አይችልም፡፡ ቃልም ቢሆን ትርጉም ያለው መሆን ይኖርበታል እንጂ በማንም ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ቃል ሁሉ ቋንቋ ሊሆን አይችልም፡፡ በዚህ ምክንያት ድምፆች፣ቃላት፣ ሐረጎችና ዓረፍተ ነገሮች ተቀናብረው በቋንቋ…
Rate this item
(0 votes)
ዚያ ልክ በምስራቃውያን የተመስጦ ብርሃን የሚመላለስ መናኒ፥በዚህ ልክ አድሎአዊ እንዴት ሊሆን ይችላል? ሊገባኝ አልቻለም! ያዕቆብ ብርሃኑ “የፍምእሳት ማቃመስ” በሚለው 5ኛው መጽሐፉ የታሪክ ክፍሉ ላይ ያነሳቸው የታሪክ ሰበዞችሚዛናቸውን የሳቱና የግል አሉታዊሥሜት የተንጸባረቀባቸው፣ በመሰለኝና በደሳለኝ መንፈስየተጻፉ መሆናቸው የመጽሐፉን መንፈስ ይረብሸዋል። የመጽሐፉ የሕትመት…
Thursday, 05 October 2023 00:00

ሠዓሊ መዝገቡ ተሰማ

Written by
Rate this item
(4 votes)
በ1972 ዓ,ም አራት ኪሎ በሚገኘው አለ የሥነ ጥበባት ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማ ተመርቋል። ~በ1975 ዓ,ም በሩሲያ በሌኒን ግራድ ፔኒን የሥነ ጥበብ አካዳሚ ከአለማችን ታላላቅ ሠዓሊያን ጋር ለ5 አመት ተምሮ በከፍተኛ ማዕረግ በማስተርስ ኦፍ ፋይን አርትስ ተመርቋል። መዝገቡ ተሰማ ከ 40 አመት…
Saturday, 02 December 2023 20:45

በመጥፋት ላይ ያለ እሳት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
[[...የገሃነም ማስፈራሪያ ፣ የገነትም ተስፋነት አይሽረውም እውነቱን፥ የሕይወትን ጠፊነት። ከዚች እውነታ በቀር ፥የለኝም እኔ የማምነው አንዴ የሞተች አበባ፥ሞቷ ለዘላለም ነው።] (ድረስ ጋሹ ) ከጎጆዬ ፊት ለፊት ዋርካ አለ። የአሞራዎች፣ የወፎች፣ የነፍሳቶችና የሰዎች መጠለያ ነው። ቀን ቀን ሰው ይጠለልበታል፤ በራሪ ነፍሳት…
Rate this item
(0 votes)
 ሙዚቃ ድም ድም ካላለ፣ እስክስ ካላስባለ፣ ወገብ ካልነቀነቀ፣ ዳሌ ካልወዘወዘ፣ ትከሻ ካላስመታ ምኑን ተሞዘቀ? ይላሉ የሀገሬ ሰዎች። ለዚህም ነው በሀገረኛ ሙዚቃዎቻችን (Folks songs) ላይ እስክስና ውዝውዝ የሚበዛው። ጠንከር ያለ ስልተምታዊ የሙዚቃ ባሕል (strong rhythmic music culture) ካላቸው ሕዝቦች ተርታ እንመደባለን።…
Page 7 of 248