ጥበብ
ደረጀ በላይነህ ወዳጄ ነው፡፡ የሚጽፋቸውንም ጽሑፎች አነባለሁ፡፡ አንዳንዴ በሐሳብ እንለያይ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንዲህ እንደ ዛሬው፤ ብዕር ለማንሳት የሚገፋፋ የሐሳብ ልዩነት የፈጠረብኝ ጽሑፍ ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ ደረጀ በቅርቡ የታተመውን የሚካኤል ሽፈራውን ‹‹የማስጠንቀቂያ ደወል›› አንብቦ፤ በሁለት ክፍሎች የሰጠው አስተያየት፤ ከወዳጄ ጋር በዓይን…
Read 584 times
Published in
ጥበብ
ጋሽ በዛብህ 27 ዓመት ካገለገሉበት መስሪያቤታቸው በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀው ወጡ፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ለመደመር ለሚወጣው ህልቆ መሳፍርት ታዳሚ፣ በግላቸው ቲ-ሸርት አትመው ለመክበር በማሰብ ነበር። ያሰቡትን ያክል ባይሆንም የተወሰኑ የዶክተሩ ምስል ያለባቸውን ቲ-ሸርቶች ሸጠዋል፡፡ በርካታ ቲ-ሸርቶች መትረፋቸው ግን ክፉኛ እያሳሰባቸው መጥቷል፡፡ በዚህ…
Read 491 times
Published in
ጥበብ
“--ተስፋችንን የጣልንበትን አትንሳን ጌታየዋ፡፡ እያቃሰትኩ አቀበቱን ስወጣ በሩቁ የቤተ ክርስትያኒቱን አፀድ አየሁና ፈገግ አልኩ፡፡ እና በመጨረሻ እንዲህ የሚል ፀሎት ጮክ ብዬ አደረስኩ፤ ‹‹ያሳለፍነውን ከባድ ዘመን አትመልስብን፡፡ ያጣናቸውንና የተነጠቅናቸውን አስብልን፡፡ አገር አፍርሰን በፍርስራሽ ላይ ለመቆም አቅደን የነበረ ቢሆንም እንዳሰብነው አታውለን፡፡ ከንቱ…
Read 443 times
Published in
ጥበብ
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ነሐሴ 26 ቀን 2010 ዓ.ም “መተቸት ደግ ነው፤ ግን መጽሐፉን አንብበው ይጨርሱ” በሚል በእሳቱ ሰ. ለአቶ ደረጀ በላይነህ የተሰጠውን ሒስ ምላሽ አንብበናል፡፡ እሳቱ ሰ የማስጠንቀቂያ ደወል ደራሲ በጊንጥ ተገርፈውብኛል፣ ተነቅፈውብኛል፣ የሚገባቸውን ክብር አላገኙም፣ መሳቂያ መሳለቂያ ተደርገውብኛል እና…
Read 435 times
Published in
ጥበብ
“ምንም ተስፋ በሌለበት እንኳን ተስፋ ማድረግ ያስፈልጋል” መምህር ስመኘው መብራቱ መምህር ስመኘው መብራቱ ካሣ፣ የ6ኛው ዙር “የበጐ ሰው ሽልማት” የመምህራን ዘርፍ አሸናፊ ሲሆኑ ደቡብ ጐንደር ታች ጋይንት ወረዳ፣ ታጠቅ ለስራ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ናቸው፡፡ እኚህ ታላቅ መምህር፤ ከማስተማር ሥራቸው ጎን…
Read 414 times
Published in
ጥበብ
Read 2049 times
Published in
ጥበብ