ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 “-- ወልደ ህይወት “ሌባና ቀማኛ” የሚለው ፊውዳላዊውን የገባር ሥርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ የልሒቃን ታሪክ ውስጥ የገባሩን ሥርዓትለመጀመሪያ ጊዜ የተቸው ወልደ ህይወት ነው - በ17ኛው ክ/ዘመን፡፡ ከወልደ ህይወት 200 ዓመታት በኋላ የመጡት አፄ ቴዎድሮስ ሰፋፊየመሬት ይዞታዎችን ለጭሰኞች በማከፋፈል የገባሩን ህዝብ ሸክም ለማቃለል…
Rate this item
(0 votes)
· ለ5 ቀናት የሚዘልቀው አውደርዕይ ትላንት ተከፍቷል፡፡ · ኬኔዲ ላይብረሪ የጥናትና ምርምር ውጤቶችን በኢንተርኔት ሊያቀርብ ነው · 28 መፅሐፍት በ5ቱ ቀናት ውስጥ ይመረቃሉ አገራችን ውስጥ ብዙ ሊሰራበት የሚገባውን የንባብ ባህል ለማዳበር አልሞ ከሶስት ዓመት በፊት የተቋቋመው “ንባብ ለህይወት”፤ ትላንት ከ5፡30…
Rate this item
(3 votes)
ያ ስልጣኔ ቀድሞ የማለደ፤ የማይነቅዝ ግዙፍ ግብሩ፣ አዲስ ብርሃን የቀደደ ያ-ባየር በረሀ የምታየውን ተዓምር፤ባልተደነሰ ቴክኖሎጂ፤ የማይጠፋ ቅርስ ያኖረ፤ ያ የለሊበላን መቅደስ ፈልፋይ፤ የአክሱምን ሀውልት ጠራቢ፤የጣናን ደብሮች ደባሪ፣ የፋሲልን ግንብ ገንቢ፡፡ ያ ስልጣኔን ቀድም የማለደ፤እውን አንተን ወለደ!?የፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው ‹‹እነሆ መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
ማንደርደሪያ (1)ሁለት ዓመት ቢሆነው ነው፤ በካያን አዳም አዝማችነት የፌስቡክ ሠራዊት፣ ዱካው ጠፍቶ የከረመውን ሥዩም ገብረሕይወትን አሥሦ እንግሊዝ አገር አገኘው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ በኢሜይል ቃለ ምልልስ አድርጎለት ድምጹን አሰማን፡፡ በስንት ምጥ ተሠርቶ፤ መቅደላ አፋፍ ላይ ተጠምዶ፣ አንዴ ብቻ ተኩሶ እንደ ፈነዳው…
Rate this item
(0 votes)
ከሰሞኑ አንድ መፅሐፍ እጄ ገባና አነበብኩት። እጄ ከመግባቱ ቀደም ብሎ ባሉት ጥቂት ቀናት በሬድዮና በቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ ሲወራለት ሰምቼ ነበር፡፡ ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይም ዜናዎችን ማንበቤ መፅሐፉ ትኩረቴን እንዲስብ አስገድዶኛል፡፡ የበለጠ ያጓጓኝ ግን የደራሲ አዳም ረታ አጭር ልብ-ወለድ በመድበሉ ውስጥ መካተቱ…
Rate this item
(4 votes)
አንጋፋው የግሪክ ፈላስፋ አፍላጦን/Plato የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በዓለም ላይ በተነበበለት The Republic ድርሳኑ ውስጥ ያልነካካው ያላሰሰው ርዕሰ ጉዳይ የለም፤ ያ ሁሉ ድካሙ ደግሞ ፍትህን ፍለጋ ነበር። አፍላጦን ፍትህ የሰፈነባት ሃገር እንዴት ነው ልትኖረን የምትችለው? እያለ ሲመራመር የሰውን ነፍስ በሦስት እንደከፈላቸውና…
Page 8 of 151