ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
- “ቴዎድሮስ ተሾመ በስሙ የተሰበሰበውን ገንዘብ ወደ ዋናው አካውንት ያስገባ” - ኮሚቴው - “በኮሚቴው እምነት ስለሌለኝ ገንዘቡን ለህጋዊ ወራሾች አስረክባለሁ” - ቴዎድሮስ ተሾመ በኩላሊት ህመም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን አንጋፋውን ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማርያምን ለማሳከም በተሰበሰበው ገንዘብ ላይ ኮሚቴዎች ባለመስማማታቸው…
Sunday, 28 October 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ሰላም ማደሪያዋ የያንዳንዳችን አእምሮ ነው!!”“Try to be yourself, Be the master of your soul, Peace comes from within.” ከላይ ያነበባችሁት እ.ኤ.አ በ2016 በጂብሰን አካዳሚ የአራተኛ ክፍል ተማሪዎች፣ በጃፓን ‹ሃይኩ› የግጥም ስልት ‹Peace› በሚል ርዕስ ባደረጉት የግጥም ውድድር አንደኛ ወጥቶ የተሸለመ…
Rate this item
(2 votes)
(በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም “የትውልድ አደራ” መጽሐፍ ላይ የቀረበ አስተያየት- ሁለተኛ ክፍል) ሁለተኛው የዓለም ጦርነት መነሳት“ግርማዊነታቸው ወደ ሀገራቸው ለመምጣት እንቅስቃሴ ጀመሩ፤ እንግሊዞች በሱዳንና በኤርትራ በኩል አድርገው ወደ ኢትዮጵያ በሚመጡበት ጊዜ እኛ አድዋ ነበርን፡፡ እንግሊዞች ልኡል ራስ ሥዩምን እዚያ መጡና ተገናኝተው፣…
Rate this item
(3 votes)
የእያንዳንዱ ሰው ህይወት፣ ወጀብና ነውጥ አለበት። በምቾትም ይሁን በችግር የታጀበ ነውጥ፡፡ ያንን በትክክል የሚነግረኝ የግቢያችን ግንብ፣ አጥርና ትንሷ አበባ ናቸው፡፡ ግንቡ አርጅቶ አስር ግዜ እየወደቀ፣ አስር ግዜ ተጠግኖ ይቆማል፡፡ ለመኖር ይታገላል፣ ወድቆ ላለመቅረትና ላለመረታት ይለፋል፡፡ ከመግቢያ በሩ አካባቢ በግንቡ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
(“ዘ ያንግ ክሩሴደር”) የመጽሐፉ ርዕስ- “ዘ ያንግ ክሩሴደር” ደራሲ- ሰለሞን ኃይለ ማሪያም የገጽ ብዛት - 220 ሒሳዊ አስተያየት - በተሾመ ብርሃኑ ከማልበደራሲ ሰለሞን ኃይለማሪያም ‹‹ዘ ያንግ ክሩሴደር›› (ማህበራዊ ንቅዘትን በወኔ የተፋለመው ወጣት) በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ተደርሶ፣ በ2003 ዓ.ም በኮድ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንደ አንድ የቴአትርና የፊልም አፍቃሪና ባለሙያ፣ መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀትር በኋላ፣ የሰማሁት ዜና ለእኔ ትልቅ ስኬት ነው፡፡ ከ27 ዓመት በኋላ ቴአትርና ፊልም ከአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የሳንሱር ማነቆ በመገላገላቸው ለኢንዱስትሪው ትልቅ የምስራች ነው፡፡ ፊልሞችና ቴአትሮች እንደ…
Page 7 of 176