ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
የቀሉ ዓይኖቹን አፍጥጦ፣ ሥሩ የተገታተረና በላብ የወረዛ ግንባሩን አኮሳትሮ፣ ቀጫጭን ጅማታም እግሮቹን እያምዘገዘገ ሲሮጥ ሲያዩት፤ አትሌቱ ሩጫ እየተወዳደረ ሳይሆን፣ በእልህ የተጣላውን ሰው አባሮ ይዞ በካልቾ የሚማታ ይመስላል። ሰውየው እንደተኮሳተረ በጀመረበት ፍጥነት ታላቁ ሩጫ ላይ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ብቃት በአንደኝነት…
Tuesday, 21 November 2017 00:00

ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 የ‹‹ዘበት እልፊቱ››ን የሰለሞን ደሬሳን እልፊት ለመዘከር፤ አላፊው ራሱ “The Tree” በሚል ርዕስ፤ እንደ ወርቅ አንጥሮ - እንደ ጨርቅ ጠቅልሎ በእንግሊዝኛ የነደፈውን እውነት እና ውበት፤ በላይ ግደይ እንዲህ ወደ አማርኛ ተረጎመው፡፡ እኔ የተርጓሚው ወዳጅ አነበብኩት፣ ወደድኩት እናንተም እንድታዩት ለአዲስ አድማስ ላኩት፡፡…
Sunday, 19 November 2017 00:00

ከጨንቻ እስከ ዳላስ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የአሰፋ ጫቦ ነገር እንደ አንቲገንና የክሪየን ያለ የሞራልና የፖለቲካ ውዝግብ ሊፈጥር የሚችል ጉዳይ ነው፡፡ መሳሳትና ትክክል መሆን ከማይጠየቅበት ሆኜ አየሁት፡፡ በብቻ አደባባይ ሳለሁ፤ አሰፋ ጫቦን ሳየው በሐሳቦቼ ከተማ አንድ ሥፍራ ይዞ ተቀምጧል፡፡ ይህ ከ10 ዓመት በላይ በእስር የቆየው፤ ከ20 ዓመታት…
Rate this item
(5 votes)
 … ልጆቼ እንቦቃቅሎቼ … ዛሬ የማወራላችሁ ተረት በአዲሱ የትምህርት ባለስልጣን ካሪኩለም ውስጥ በቅርቡ የተካተተ ነው፡፡ በተለይ በእናንተ እድሜ ላሉ ትንንሽ ልጆች በተደጋጋሚ መነበብ አለበት ተብሎ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ እና ልጆቼ … ምስኪን እንቦቃቅሎቼ፤ ይሄንን ተረት በደንብ አድርጋችሁ ስሙኝ .. እሺ፡፡ *…
Rate this item
(3 votes)
ሁለት የግጥም መጻህፍትን ለንባብ ያበቃው ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ፣ አሁንም ሌላ የግጥም መጽሐፍ አበርክቷል - “ከሴትኛ አዳሪ የተኮረጀ ሳቅ“ በሚል ርዕስ። ምንም እንኳን የግጥም መጽሐፍ ርዕስ ዝርው መሆኑ ለምን እንደተመረጠ ባላውቅም ሃሳቡን እስክናገኝ ገጾች ገልጦ፤ ምስሉን ማየት ምናቡን መለካት፤ ሙዚቃውን…
Rate this item
(3 votes)
 ከአዘጋጁ፡- ባለፈው ሳምንት ዜና እረፍቱ የተሰማው ታላቁ ጠቢብ ሰለሞን ደሬሳን ለመዘከር፣ የዘወትር ጸሃፊያችን ባየህ ኃይሉ፣ የላከልልን ጽሁፍ አሳጥረን፣ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡- “--የፈረንሳይን ስነ ጽሑፍ አነብም አጠናም ነበር፡፡ የደረሱበትን አላውቅም እንጂ በፈረንሳይኛ የጻፍኳቸው፤ታትመው የወጡም ግጥሞች ነበሩኝ፡፡ በኔ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረብኝ…
Page 6 of 157