ጥበብ

Saturday, 01 August 2020 13:21

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የመጪው ትውልድ ሃብት አስተሳሰቡ ነው” ለህፃናት መማሪያ በተዘጋጁ ስዕላዊ መጽሐፍ ላይ “ህልም ሰራቂው” (DREAM STEALER) “የሚል ስቶር አለ። ታሪኩ የቤታቸው መንገድ የጠፋባቸው፣ ሁለት ወንድምና እህት የሆኑ ልጆች ገጠመኝ ነው። ልጆቹ የቤታቸውን አቅጣጫ ፍለጋ ጫካ ውስጥ ሲዘዋወሩ አንድ ቤት ያገኛሉ። ጠጋ…
Rate this item
(2 votes)
Rate this item
(2 votes)
“ብሔርሽ” ማን እንደሆነ፣ በአንቀጽ በይኖብሽ ሲነሳ፣“እንዴት ዝም አልሺው አያቴ? እኩይ ርዕዮቱን ሲኮሳ፤ሥልጣን ብቻ እያለመ፣ እኔንም፣ አንቺንም ሲረሳ!የእሱ “ብሔር” ሆዱ ነው አኮዬ? ብቻ ለከርሱ አይጣ፣ጎሰኝነትን ያቀለመበት፣ መንታ ምላሱ እስኪ ገረጣ፣ተፈጥሮን ከተመክሮ ቀላቅሎ፣ ዕውነትን ከሀሰት አዳቅሎ፣ታሪክሽን ባዲስ አብቅሎ፣“ሀገር” ማለትን ችላ አስብሎ… ሥልጣን…
Saturday, 25 July 2020 16:16

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
‹‹ዘንዶው ከዋሻው ብቅ ባለ ጊዜ የትንሽቱ ከተማ ሕዝቦች ከተራራው ተሰበሰቡ›› ይላል፤ አንድ የግሪክ አፈ-ታሪክ፡፡ ራሳቸውን ከውስጣቸው በመረጡ ካህናቶቻቸው በኩልም፡-“ግብራችንን ተቀበል” ብለው ምስኪኗን ቆንጆ ለዘንዶው አሳልፈው ሰጡት፤ ሳይጠየቁ፡፡ በዓመቱ ሲመጣ ደግሞ ሌላ ወጣት ገበሩለት:: …በቀጣይም እንዲሁ::… ዘመናት አለፉ፡፡ ወጣቶቹ መንምነው የንጉሡ…
Rate this item
(1 Vote)
የምሽት ከዋክብትን የማሳደድ ልማድ የተጠናወታቸው ሁለት ጥንዶች ዛሬም ከተንጣለለው የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ እየተዘዋወሩ አስሬ ቢያንጋጥጡም ሰማዩ እንደተዳፈነ ነው፡፡ ሁሌም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይከራከራሉ፡፡ አልፎ አልፎ ደግሞ በሰከነ መልኩ ሀሳብ ይለዋወጣሉ:: በተለይም ሐይማኖት ቅብጥብጥ ባህሪዋ ሰከን የሚለው በዚህ ወቅት በመሆኑ ግሩም…
Rate this item
(1 Vote)
 “በግጥሞቼ እስቃለሁ - በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አዝናለሁ” ሂሳዊ አስተያየትግጥም የሰውን ልጅ የህልውና ቅፈፍ ዳብዛ ያስሳል፡፡ በህሊናው ቅርጽ፤ በልቦናው መልክ እስኪቀርጽ ይባዝናል፡፡ ይህም ሀሰሳ ሥጋም ነፍስም ነውና አጠቃላዩንም ሆነ ተናጠላዊውን ህላዌ የመመዘን፣ የመፈተሽ ሂደትም መንገድም ነው፡፡ ለዚህ ሳይሆን ይቀራል ካንቴ…
Page 5 of 208