ጥበብ

Sunday, 06 September 2020 16:15

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሴትየዋ ሁሉም ነገር ላይ መዋሸት ይቀናታል፡፡ ከልጇ ጋር መርካቶ ወይም ሌላ ቦታ አሊያም መንገድ ላይ እያለች ስልክ ተደውሎ፡- “የት ነሽ?” ስትባል “ቤተ ክርስቲያን፣ ለቅሶ ቤት ወዘተ…” ማለት ልማዷ ነው፡፡ ከስራም ስታረፍድ ወይም ስትቀር፡-“ምን ሆንሽ ነው?” ሲሏት፤እውነቱን አትናገርም፡፡ “ታምሜ ነው፤ ሞቼ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ የክት ልጇን አጥታለች በአገራችን ረዥም ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችን በመፃፍ ፈር ቀዳጅ፣ የነበረው የመፅሃፍና የቲያትር ተርጓሚው፣ እንዲሁም የህፃናት መዝሙሮችን ደራሲው፣ ራሱን ከዝናና ከታይታ ደበቆ የኖረው ታላቁ ሰው አረፈ።ወላጆቹ ካወጡለት አድነው ወንድይራድ ከሚለው መጠሪያ ስሙ ይልቅ አዶኒስ በተሰኘው የብዕር ስሙ ይበልጥ…
Rate this item
(4 votes)
 ደራስያን ተፈጥሮ የሰጠቻቸውን ወንበር ካልናቁ፣ …መቅረዛቸው በንባብ ዘይት ጢም ካለች፣ ምናባቸው የሚለጠጥበትን አድማስ በገበያና ቁሳቁስ ካልደፈኑ… ነበልባላቸው ወደ ግግር ፍም፣ የነፍሳቸው ዳንስ በሰማይና በምድር ወሰን አልባ ኮከብ በመሆናቸው እርሻቸውም የቀለዘና ባለ ፍሬ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡የእንባና ሳቅ እንጎቻ፣ የብልጽግና ካባና የድህነት…
Rate this item
(4 votes)
 እስክሪብቶዬን ያነሳሁት በሁለት እጄ ነው፡፡ ላንስሎት በድንጋይ ውስጥ ተሽጦ የኖረውን ምትሃታዊ ሰይፍ በሁለት እጁ መዞ እንዳወጣው፡፡ እያካበድኩ ሳይሆን የእውነት ብዕር ማንሳት እየከበደኝ መጥቶ ነበር፡፡ ዲጂኖ እንደ ማንሳት ወይም ብቅል ለመውቀጥ ሙቀጫ እንደ ማንሳት ተራ ጉዳይ እየመሰለኝ አሰልችቶኝ ነበር፡፡ በብዕር አካፋ…
Saturday, 08 August 2020 15:16

ቀታሪ ግጥም

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሰው መሰል መንጋ ክምር ተበተነ፡፡ (ሒሳዊ አስተያየት፤ በቢኒያም ፍቃዱ “ነጋልሽ መሰለኝ እና ሌሎች ግጥሞች”) ግጥም የወቅቱን መንፈስ (ድባብ) መቋጠሪያና አፈፍ ማድረጊያ መዳፍ ናት -- ለሰው፡፡ የህመሙን ልክ መስፈሪያ ናት:: አረረም መረረም የባይተዋርነት ስሜት ያጠላባታል፤ የተዝረከረከውን የህልውና ጥገግ ማንፀሪያ፣ መፍተያ በመሆኑዋ…
Page 4 of 208