ጥበብ
የመጽሐፉ አርእስት፡- ሆህያተ ጥበብ፡- ለጸሓፍያን፣ ለተርጓምያንና ለአርታዕያን ደራሲ፡- ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ የታተመበት ዓመት፡- 2022 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 210+፰ አሳታሚ፡- ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር ተመልካች፡- ናይእግዚ ኅሩይ ‹የዐማርኛ ፊደል ገበታ ተመሳሳይ (አንድ ዐይነት) ድምፅ ያላቸውን ፊደሎቹን ይዞ መቀጠል አለበት›፣ ‹የለም ልናስወግዳቸው…
Read 2314 times
Published in
ጥበብ
ስለ ሳን ዙ (SUN TZU) ብዙ እየተወራ ነው። THE ART OF WAR የተሰኘው እድሜ ጠገብ መፅሐፉ ከክርስቶስ ልደት በፊት ተፅፎ፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላም ላሉ ጦርነቶች መራሄ ሆኗል። በርግጥ መፅሐፉ ከጦርነት አልፎ ለበርካታ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችም መነሳትና መመንደግ አገልግሏል።‘ሳን ዙ በመፅሐፉ ያነሳቸው…
Read 1467 times
Published in
ጥበብ
“የኔ ዜማ” ኮንሰርት ዛሬ በመቻሬ ሜዳ ይካሄዳል የድምጻዊ ዳዊት ጽጌ “የኔ ዜማ” ተወዳጅ አልበም መውጣቱን ተከትሎ፣ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት በኮቪድ-19 መከሰትና በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ ሲተላለፍ ቆይቶ፣ እነሆ ከሁለት ዓመት በኋላ በዛሬው ዕለት በመቻሬ ሜዳ ይካሄዳል፡፡ ከድምጻዊው ጋር አጭር…
Read 1188 times
Published in
ጥበብ
እንዴት ሳትገልጥልኝ?፥ እኔን ያህል መና ጠኔ ታስሄዳለህ፥ ሰው ባለው ጎዳናለምን አሰሰትከኝ፥ ለምለም ሰውነቴን?ረሃብ እስኪያወልቅ ፥ ከገላዬ ልብሴን ምግብ አይደለሁ ወይ፥ ለትል ለምናምን…እንዴት አንተን መሳይ ለሆዱ ሲለምን?(ምግባር፣ 2014፡ ገጽ 80)መንደሪን መንደሪን፣ በያዝነው ዓመት ለንባብ የበቃ፣ በገጣሚ ምግባር ሲራጅ የተደረሱ ግጥሞችን አሰባስቦ…
Read 1443 times
Published in
ጥበብ
የመጀመሪያው ዙር የለዛ አዋርድ የሽልማት ድምጽ ለአንድ ወር ሲካሄድ መቆየቱንና ለመጨረሻው ዙር ያለፉ እጩዎች መለየታቸውን የለዛ አዋርድ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ድጋፌ አስታወቀ።WWW.lezashow.com ላይ በተሰበሰበው ድምጽ ለቀጣዩና ለመጨረሻው ዙር ያለፉት ሥራዎችና ሙያተኞች የተለዩ ሲሆን በዚህም መሰረት የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም…
Read 1351 times
Published in
ጥበብ
ቁምጥበበኛ ጓዙን ይጥል ዘንድ ተደንግጓል። ጓዙን ሊጥል ሲሰናዳ፣ ቅጥ ያጣውን ግርግር በአርምሞ ይገረምማል፡፡ ከመንጋው በመነጠል፣ ሀሞቱን ኮስተር አድርጎ ምናቡን ይሰነዝራል፡፡ የጉዞው መዳረሻ አድማስ ነው። ሲጠጉት የሚሸሽ፡፡ ጥበበኛ ነገ አስጨንቆት አያውቅም፡፡ ግጥሙ ከዛሬ ጸሐይ ጋር ነው። ይኽንን የባለቅኔውን እንጉርጉሮ እያነከትክ ተከተለኝ፤ከሰው…
Read 1592 times
Published in
ጥበብ