ጥበብ

Sunday, 10 June 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መታዘዝን የቻለ፣ ጥሩ አዛዥ ይሆናል” “መጣር እፈልጋለሁ፤ ማወቅን እሻለሁ” አለው። ጠቢቡም “የምትፈልገውን እንድታገኝ ለኔም ለሌሎችም የምታበረክተው አገልግሎት አለህ? ፈቃደኛ ነህን?” ሲል ብላቴናውን ጠየቀ፡፡ ብላቴናውም፤ “ደስ ይለኛል” በማለት ተስማማና ማገልገል ጀመረ፡፡… ሩቅ ቦታ ይላላካል፣ ምግብ ያበስላል፣ ታላላቆቹ ሲወያዩ እያዳመጠ፣ በሌላ ጊዜ…
Rate this item
(2 votes)
ሌት ክዋክብቱ እንደፀደይአጥለቅልቆን በቀይ አደይ፣ ሰማዩ ስጋጃ አጥልቆ ተሽለምልሞ አንፀባርቆፈክቶ፣ አሸብርቆ ደምቆበአዝመራ በአጥቢያ አፀድ ሰፍኖ በዓደይ አዝርዕት ተከሽኖበእንቁጣጣሽ ሰብል ታጥኖ ኢዮሃ አበባዬ ሆይ፣ ጨረቃዋ ከቆባዋ፣ ከሸልምልሚት እምቡጧጧ ብላ ከሰንኮፍዋ፣ ተንዠርግጎ የእንኮይ ቡጧ፣ ድንግል ጽጌረዳ ፈልቃፍልቅልት ድምብል ቦቃ … ተንሰራፍታ የአበባ…
Rate this item
(3 votes)
 ጥበብን ያየህ ወዲህ በለኝ!“አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ? አይቴ ደወላ ወበአይቴ ተረክበ አሠረ ፍኖታ?” (የጥበብ አገርዋ ወዴት ነው? ማደርያዋስ? ዓጸድዋ ወዴት፡ ዱካዋስ የት ተገኘ?) እንዲህ ይላል ቅዳሴው። “ጐንጅ ነው በለው” አሉ አሉ አንድ አርፋጅ አባት። ሊቅም ነበሩ፤ የታበዩ መሰለባቸው እንጂ።…
Rate this item
(1 Vote)
 ዊልያም ሼክስፒር በሕይወት ዘመኑ፤ የኑሮው ጠባይ፤ የአንድ ትርፍ አጋባሽ ካፒታሊስት ነጋዴ አይነት እንደነበር አሳማኝ ማስረጃ በማቅረብ በብርቱ የተቸው ታዋቂው ጋዜጠኛ ሀዋርድ ጃኮብሰን ፤ በመቀጠል ደግሞ በእንግሊዛዊው ጸሐፌ ተውኔት አንዱ ስራ ላይ በማጠንጠን፤ በተውኔቱ ውስጥ ክፉ ገጸ ባሕርይ ተደርጎ የተሳለውን የሻይሎክን…
Sunday, 03 June 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ምክንያት ከሞተ፤ እውነት ሞተ!!” በደንብ የማላስታውሰው፤ በልጅነቴ ያነበበኩት የስለላ ታሪክ ነበር፡፡ መንፈሱ እንዲህ ይመስላል፡- ሰውየው ባገሩ ጉዳይ ቀልድ አያውቅም። ይህን ያጠናው የአገሩ ደህንነት ቢሮ፣ ለሰላይነት መለመለው።… “ምነው በቀረብኝ” በሚያሰኝ ስልጠና ተፈትኖ አለፈ። የአገሩ ባላጋራ፣ ድብቅ ፕሮጄክት እየገነባ ይገኝበታል ተብሎ የሚጠረጠርበትን…
Rate this item
(2 votes)
“--ካርል ማርክስ የሄግል ተማሪ ሆኖ አልቀረም፡፡ ሄግልን ተማረ፣ ብሩኖ ባወርን ተከተለ፡፡ ከዚያም በራሱ መንገድ ሄደ፡፡ ማርክስ፤ በተለያየ ዘዬና አውድ፣ ባናት-ባናቱ የሚጽፍ ትንታግ ፀሐፊ ሆነ፡፡ እናም ብዙዎቹ ሥራዎቹ የታተሙት ከዚህ ዓለም ከተሰናበተ በኋላ ነው፡፡ በርካታ ሥራዎቹ፤ ከእርሱ ዕረፍት በኋላ አንድ-አንድ እያሉ…
Page 3 of 164