ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
የሰዓሊው ሐውልት እስካሁን አልተሰራምከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ሁለተኛ ዓመታቸውን ቢያስቆጥሩም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሚገኘው መቃብራቸው እስካሁን ሐውልት አልተሰራለትም። እኛ ግን የሜትር አርቲስት ሎሬት አፈወርቅ ተክሌን ሁለተኛ ሙት ዓመት ለመዘከር አርቲስቱ ከማለፋቸው ከ25 ዓመት በፊት የታተመውን “አፈወርቅ ተክሌ፤ አጭር የሕይወት ታሪኩና…
Monday, 07 April 2014 15:55

የፍቺ ነገር!

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአሜሪካ በፍቺ የሚጠናቀቁ ጋብቻዎች የሚቆዩበት አማካይ ጊዜ 8 ዓመት ነው፡፡ ሰዎች ፍቺ ከፈፀሙ በኋላ እንደገና ለማግባት በአማካይ ለሶስት ዓመት ይጠብቃሉ፡፡ ጥንዶች የመጀመሪያ ፍቺያቸውን የሚፈጽሙበት አማካይ ዕድሜ 30 ዓመት ነው፡፡ወላጆቻችሁ ስኬታማ ትዳር የነበራቸው ከሆነ ለፍቺ የመጋለጥ ዕድላችሁ በ14 በመቶ ይቀንሳል ከጋብቻ…
Rate this item
(5 votes)
ከተድላ ሞት በኋላ ልጁጅ ደስታ ተድላ ወደ ሥልጣን መጣ፤ ራስ ደስታ ልክ እንደ ብሩ ጎሹ የኃይለኛነት ጠባይ ነበረው፤ በዚህ የተነሣ በወዲህ ምኒልክን በወዲያ ተክለ ጊዮርጊስን ግራ አጋባ፡፡ በድንገት ዓባይን ተሻግሮ፣ ሸዋን ስለወረረ በሁኔታው ግራ የተጋባው ምኒልክ፤ “እዘን ሸዋ” ሲል አስለፈፈ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የእነ ብ/ጄኔራል ጥላሁን ክፍሌ ታሪክ አሁንም ተድበስብሷልንፅፅራዊ ዳሰሳ የመጽሐፉ ርዕስ - የቀድሞው ጦር (1927-1983)ከቀድሞው የኢትዮጵያ ምድር ጦር ሠራዊት ወታደሮችና ሲቪል ሠራተኞች የታተመበት ዘመን - 2006 ዓ.ም የገጽ ብዛት - 674የሽፋን ዋጋ - 250.00ጸሐፊ - ገስጥ ተጫኔ ህትመት - ዜድኤ ማተሚያ…
Rate this item
(2 votes)
ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡ ታዋቂ ከሆኑት ሊቃውንት ውስጥ አለቃ ተክለ ኢየሱስ…
Rate this item
(1 Vote)
የመጽሐፉ ርዕስ - በርናባስ ደራሲ - ትግዕሥቱ ተክለማርያም የታተመበት ዘመን - 2005 ዓ.ም (ግንቦት) አሳታሚ የኢትዮጵያ ደራስያን ነበር እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ተዟዟሪ ሂሳብ (ፈንድ)የታተመበት ቦታ - አዲስ አበባ ብርሃንና ሰላም ማ/ድርጅት የገፅ ብዛት - 353 የሽፋን ዋጋ -…