ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
“ከማሰብህ በፊት ሁለት ጊዜ አስብ?” ሰዎች የልደት ቀናቸውን የሚያከብሩት በምን አይነት መንፈስ ውስጥ ሆነው እንደሆነ እኔ አላውቅም፡፡ ሞት በእያንዳንዷ ሻማ መጥፋት ውስጥ ወደነሱ እየገሰገሰ መሆኑ ትዝ ካላቸው … ያሳለፉት ዓመት ውስጥ ለመቆየት እየተመኙ ነው አዲሱን አመት የሚቀበሉት ማለት ነው፡፡ ስለዚህም…
Saturday, 10 May 2014 12:57

ውበትን ፍለጋ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ውበት እንደተመልካቹ አይደለም!) ውብ የሆነውን ፈልጎ ማግኘት፤ ከአስቀያሚው ለይቶ ማስቀመጥ ቀላል ነውን? በእርግጥ ቀላል አይደለም፡፡ ግን ደግሞ በፍፁም የማይቻል ጉዳይም አይደለም፡፡ መልካም እና ደጉን ለመለየት የሚያስችል ህሊና እንዳለን ሁሉ፣ ዐይነ ግቡነትና ፉንጋነትን መለየት የሚያስችል ልቡናም አለን፡፡ እንደው በቀላሉ ግራና ቀኛችንን…
Rate this item
(1 Vote)
ጸሐፊ - አጥናፍ ሰገድ ይልማ ርዕስ - አቤቶ ኢያሱ አነሳስና አወዳደቅ የህትመት ዘመን - ሚያዝያ 2006 ዓ.ም የገጽ ብዛት - 337 የሽፋን ዋጋ - በኢትዮጵያ 85.00፤ በአሜሪካ ዶላር 25.00 አታሚ - አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት ቅድመ ኩሉ በርካታ ሰዎች (የአገር ውስጥም…
Rate this item
(0 votes)
ርዕስ፡- የአፄ ሠርጸድንግል ዜና መዋዕል (ግዕዝና አማርኛ)ተርጓሚ፣ አዘጋጅና አርታኢ .. ዓለሙ ኃይሌ አሳታሚ … በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን የቅርስ ምርምርና ማዕከላዊ ዶክሜንቴሽን መምሪያየህትመት ዘመን …. ሰኔ 1999 ዓ.ም ህትመት … ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት (አዲስ አበባ)የገፅ ብዛት … 224 (ግዕዙ…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው የትንሳኤ በዓል የ “ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ” ፕሮግራም በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል በጎ ተግባር ያቀረበ ሲሆን ብዙዎችም አድናቆታቸውን ገልፀዋል፡፡ የሟቿ አርቲስት ማንአልሞሽ ዲቦ ቤተሰቦችን የመኖርያ ቤትና ሌሎች ችግሮች ለመፍታት የተደረገውን እልህ አስጨራሽ ጥረትና የተገኘውን አስገራሚ ውጤት ያስቃኛል -ፕሮግራሙ፡፡ አንድ ሰው…
Rate this item
(3 votes)
ዶሮ በተፃፈ ሕግ፣ ፈረንጅ በልማድ በከተማ አውቶብስ አይሳፈሩም፡፡ በዘንድሮው የሁዳዴ ፆም መጠናቀቂያ ስምንተኛው ሳምንት (በሰሞነ ህማማት ማለት ነው) ላይ ግን በከተማ አውቶብስ ውስጥ ዶሮም ፈረንጅም ተሳፍረው ተመለከትኩ፡፡ በተለይ ፈረንጅ በአውቶብስ ላይ መሳፈሩና ተሳፋሪውን ለሁለት በከፈለ ክርክር ውስጥ መዶሉ አስገርሞኛል፡፡ ለአዲስ…