ጥበብ

Saturday, 07 June 2014 14:09

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ፍቅር እሳት ነው፡፡ ልብህን ያሙቀው ወይም ቤትህን ያቃጥለው ግን ማወቅ አትችልም፡፡ ጆአን ክራውፎርድብዙ ሰዎች ካንተ ጋር በሊሞዚን ተሳፍረው መሄድ ይሻሉ፡፡ አንተ የምትፈልገው ግን ሊሞዚኑ ሲበላሽ አብረውህ አውቶብስ የሚሳፈሩትን ነው፡፡ ኦፕራ ዊንፍሬይፍቅር እርስ በእርስ መተያየት አይደለም፤ ወደ አንድ አቅጣጫ አብሮ ማየት…
Saturday, 07 June 2014 14:08

የፍቅር አቡጊዳ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አቶ መርሻ በኩራት ጨበጠው፡፡ ዕድላዊት ብሩህ ፈገግታዋን ፈነጠቀችለች፡፡ እሱም በቡናማ ዓይኖቹ አስተዋላት… ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ልቧ ተሸበረ፡፡ ያኔ የአተነፋፈስ ስርዓቷ በጥቂቱ ተዛባ፡፡ ከያኔዋ ቅፅበት ጀምሮ ዕድላዊት መልስ ያላገኘችለት ጥያቄ በውስጧ ተጭሯል፡፡ የረሐብ የመሰለ፣ ያን ሰው የማግኘት፣ የራስ የማድረግ፣ በውል ይኼ…
Rate this item
(4 votes)
ከአሸባሪዎች ጥቃት ጋር የሚያገናኘው ነገር ባይኖርም የተወለደው ሴፕቴምበር 11 ቀን 1862 ዓ.ም ነው፡፡ ኒውዮርክን ሲወዳት ለጉድ ነው። ብዙዎቹ ታሪኮቹም ኒውዮርክ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ የጽሑፍ ሥራውን የጀመረው ወህኒ ቤት ታስሮ ሳለ ነው፡፡ ታሪኮችን እየፃፈ ኦ ሔነሪ በሚል የብዕር ስም ለጓደኞቹ ይልካል፤…
Rate this item
(4 votes)
በወንጀል ምርመራ ታሪኮች ላይ ባተኮሩ የልብወለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው እንግሊዛዊቷ ደራሲ አጋታ ክርስቲ፤ ከ2 ቢሊዮን በላይ መፃህፍቶቿ ተቸብችበውላታል፡፡ የመጀመሪያ ሥራዋ The Mysterious Affair at Styles እ.ኤ.አ በ1920 ዓ.ም የታተመላት ሲሆን And Then There Were None የተባለው ሥራዋ 100 ሚሊዮን ቅጂዎች እንደተሸጡላት…
Rate this item
(0 votes)
ርዕስ…የወገን ጦር ትዝታዬ የገፅ ብዛት - 497 የሽፋን ዋጋ - አልተገለፀም የህትመት ዘመን - 2001 ዓ.ም ጸሐፊ - ሻለቃ ማሞ ለማ አሳታሚ - ሻማ ቡክስ፣ ህትመት - የተባበሩት አታሚዎች ቅድመ ኩሉ የዓለም አገሮች፤ በተለይ ደግሞ የአፍሪካ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በሞቷ ብዙዎችን ብታሳዝንም... በሥራዎቿ ብዙዎችን ታፅናናለችገጣሚ፣ ደራሲ፣ ድምጻዊት፣ የሙዚቃ ደራሲ፣ ጸሃፌ ተውኔት፣ ተዋናይት፣ የመብት ተሟጋች፣ የመጽሄት አርታኢ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህርት፣ የፊልም ዳይሬክተር… ሌላም ሌላም ነበረችአንተነህ ይግዛውባለፈው ረቡዕ አመሻሽ ላይ… “ማያ ተፈጸመች!...” የሚለው አለምን ያስደነገጠ መርዶ ከወደ አሜሪካ፣ ኖርዝ ካሮሊና ተሰማ፡፡ ይሄን…