ጥበብ

Saturday, 28 June 2014 11:49

የጸሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ሂስና ሃያስያን)ሃያሲ ማለት መንገዱን የሚያውቅ ነገር ግን መኪና ማሽከርከር የማይችል ሰው ነው፡፡ ኬኔዝ ቲናን (እንግሊዛዊ የትያትር ሃያሲ)ፊልሞቼን የምሰራው ለህዝቡ እንጂ ለሃያስያን አይደለም፡፡ ሴሲል ቢ.ዲ.ሚሌ (አሜሪካዊ የፊልም ፕሮዲዩሰርና ዳይሬክተር)ነፍሳት የሚነክሱን ለመኖር ብለው እንጂ ሊጎዱን አስበው አይደለም፡፡ ሃያስያንም እንደዚያው ናቸው፤ ደማችንን…
Rate this item
(0 votes)
በ1990ዎቹ “እፍታ” በሚል ርዕስ በተከታታይ ለንባብ ከቀረቡት ጥራዞች በአንዱ፤ ስለ አሜሪካ አገር የተፃፈ የጉዞ ማስታወሻ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ በዚያ ጽሑፍ ላይ አሜሪካዊያን “አገራቸው፣ ሰዋቸው፣ ሕንፃዎቻቸው፣ መንገዳቸው፣ ሀሳባቸው…” በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቸው ትላልቅ መሆኑ እንዳስገረመ ፀሐፊው ይገልፃል፡፡ እኔም ባለፈው ሳምንት ከ6 ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
“በጨለማ ውስጥ ያለች ኮከብ በሩቁ ታበራለች”ድምፃዊ አብርሀም ገብረመድህን “ማቻ ይስማአኒ ሎ” (ምቾት ይሰማኛል እንደማለት ነው) የሚል አልበም በቅርቡ ለአድማጮች ጆሮ አድርሷል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ ከድምፃዊው ጋር በአልበሙና በአጠቃላይ የሙዚቃ ስራው ዙሪያ አጭር ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡አሊብራን ከነነፍሱ ነው የምወደው፣ ዘፈኖቹን…
Saturday, 28 June 2014 11:14

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሴትን ልብ ለማግኘት እርግጠኛው መንገድ ተንበርክኮ ማለም ነው፡፡ ዳግላስ ጄሮልድ (እንግሊዛዊ ፀሃፌ ተውኔት)ማናቸውንም የፍቅር ጉዳዮች አላስታውስም። ሰው የፍቅር ጉዳዮችን በምስጢር ነው መያዝ ያለበት፡፡ ዋሊስ ሲምፕሰን (ትውልደ-አሜሪካ እንግሊዛዊ መኳንንት)መጀመሪያ ማፍቀር እንጂ መኖር አልፈልግም፡፡ መኖር የምሻው እግረመንገዴን ነው፡፡ ዜልዳ ፊትዝጌራልድ (አሜሪካዊ ፀሃፊ)ከሁሉም…
Rate this item
(2 votes)
በአጠቃላይ ጥበበኞች ናቸው - የዚያ ሰፈር ልጆች፡፡ ጥበበኞች እና ድሆች:: ድሮም ጥበበኞች ነበሩ ለማለት ግን አይቻልም፡፡ ለአንድ ሰሞን ነው ንሸጣው የሚጠናወታቸው፡፡ ያ ሰሞን ሲያልፍ ወደ ሌላ ተቀይረው ይገኛሉ፡፡ ሁሉንም ነገር መሆን ይችላሉ፤ ንሸጣው ሲጠናወታቸው፡፡ ከዚህ በፊት የፎርጅድ ሰራተኛ ሆነው ነበር፡፡…
Saturday, 21 June 2014 14:58

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለጋብቻና ፍቺ)አባት ለልጆቹ ሊያደርግ የሚችለው ትልቁ ነገር፣ እናታቸውን ማፍቀር ነው፡፡ ቴዎዶር ኼስበርግ ሰዎች በትዳር የሚዘልቁት፣ ስለፈለጉ ነው እንጂ በሮች ስለተቆለፉባቸው አይደለም፡፡ ፖል ኒውማን ፍቺ አካልን እንደመቆረጥ ነው፡፡ አንዳንዴ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ ከተቻለ ግን ባይሆን ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ዘላቂ አካል ጉዳተኝነትን ያስከትላል፡፡ቢል…