ጥበብ
አልበም ሰርቶ ማጠናቀቅ አምጦ ልጅ የመውለድ ያህል ከባድ ነው ይባላል፡፡ የዚህ አልበም ምጥና ውልደት እንዴት ነበር? እውነት ነው፤ በጣም አስቸጋሪ ሂደትን ማለፍ ይጠይቃል፡፡ እኔም ይህን አልበም እዚህ ለማድረስ ላለፉት ስድስት ዓመታት ስለፋ ቆይቻለሁ፡፡ አሜሪካ ለኮንሰርት በቆየሁበትም ሆነ ለሌላ ስራ ውጭ…
Read 3872 times
Published in
ጥበብ
ኪነጥበብ (Art) የሰው ልጅ ሁለንተናውን የሚነድፍበት፣ ስሜቱንና አመለካከቱን የሚቀርጽበት ዘርፍ ነው፡፡ ዲሲፕሊኑ እጅጉን ሰፊ የሆነና በውስጡም ብዙ ሙያዎችን (እንደ ሥዕል፣ ድርሰት፣ ተውኔት፣ ሙዚቃ፣ ቅርጻቅርጽ፣ ፎቶግራፍ፣ የፊልም ጥበብ…) የሚያቅፍ ሲሆን በርካታ ንድፈ ሀሳቦችን ከተለያዩ ሙያዎች በመውሰድ ራሱን የሚያበለጽግ መስክ ነው፡፡ ያም…
Read 15409 times
Published in
ጥበብ
እያንዳንዷ ግለሰባዊ ድርጊት የማህበረሰቡ ባህል ውጤት ናት፤ ድርጊቷ መጥፎ ወይም ጥሩ ልትሆን ትችላለች፡፡ ግን መጥፎ የምትሆነው ባህሉ “መጥፎ ናት” ብሎ ከፈረጃት ብቻ ነው፡፡ አለዚያ ምንም ያህል አስቀያሚ፣ ምንም ያህል ጎጂ ብትሆን እንኳ የማህበረሰቡ ባህል “ደግ” ብሎ ከሰየማት ደግ ናት፡፡ ለዚህ…
Read 8772 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ)ባለፈው ሳምንት መጣጥፌ መጨረሻ ላይ በገባሁት ቃል መሰረት፣ የዛሬ ፅሁፌን ሳምንት ያነሳሁትን ጥያቄ በመድገም እጀምራለሁ፡፡ እውነት አስናቀ በፖሊስ ቁጥጥር ስር አልዋለም ማለት ይቻላል እንዴ?...እኔ የሚቻል አይመስለኝም፡፡ አስናቀ ዙሪያው ገደል ሆኖበት፣ ወደ መጨረሻ ውድቀቱ የተገፋው በፖሊስ ሀይል ነው፡፡ ክፍል 56…
Read 1743 times
Published in
ጥበብ
የመጽሐፍ ገበያው ዐይን ያጥበረብራል። በተለይ እንደ በቆሎ እሸት ክረምቱን ጠብቆ የሚዘንበው የመጽሐፍ ዶፍ ከመብዛቱ የተነሳ ፍሬን ከገለባ ለይቶ ለማጨድ ጊዜም ችሎታም የሚሻ እየሆነ ነው፡፡ ለገበያ ብቻ ተብለው የሚቀመሙ መጻሕፍት፣ ለነፍስ ከተጻፉቱ ጋር ሰርገው እየገቡ ክረምት በመጣ ቁጥር እንደበረዶ አንባቢ ላይ…
Read 3125 times
Published in
ጥበብ
በአለማችን የስነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ከተነሱ ታላላቅ ደራሲያን መካከል “ፖለቲካ ምኔ ነው!” ብለው ጥግ የያዙ በርካታ ደራሲያን የመኖራቸውን ያህል በዘመናቸው የነበረውን የፖለቲካ ትኩሳት የድርሰቶቻቸውን ጭብጥ(theme) ያደረጉ፤ በዚህም ስለ ነጻነት፣ እኩልነት፣ የሰው ልጆች መብትና ሰብዕና… በብርቱ ያቀነቀኑ ደራሲያንም በየዘመኑ ተነስተዋል፡፡ እነዚህ…
Read 1977 times
Published in
ጥበብ