ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
በትረ-ሕይወቱ ጫት ነው ይሉታል_አደምን። በምድረ በዳም ብሆን፤ዳገት ቁልቁለቱም ቢያዝለኝ አልረሳሽም ብሎ ይምል ይገዛታል _ለጫት። “ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የምትለዋ ጥቅስ ከቤተ-እምነት ሸሽታ ከአደም ጉያ ሥር ከትማለች። አንተነትህን ድርጊትህ ሊገልጸው ለምን ትምል ትገዘታለህ? ላሉት ሁሉ ...ራሴ ዋሽቶኝ ያውቃል አላምነውም ይላቸዋል። እግሩን አጠላልፎ…
Rate this item
(2 votes)
“--በትረካው ግን አይደለም ከቀደሙት ዘመነኞቹንም ያስከነዳል፡፡ እሱ የሚወዳደረው ገና ከሚመጡት ደራሲያን ጋር ነው፡፡ ለዚህ ይመስለኛል አንዳንዴ ስለ አሌክስ አብርሃም ሳስብ ከቀደሙትና ከሚመጡት ተዳቅሎ የተሰራ የሚመስለኝ፡፡” መስከንተሪያአንዳንድ ደራሲ አለ፤ የሚፅፈው ጉዳይ ውስጡ ተከማችቶ ሳለ ብእር ሲያነሳ እሺ የማይለው፡፡ የግዱን የፃፈውም በተወሰኑ…
Saturday, 05 November 2022 12:36

ነገረ ድልድይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ፩ ከምንጠጣበት ባር ፣ በፍጥነት እየተመናቀረች ስትወጣ ተከትያት ወጣሁ። ዞራ “ኤጭ” በሚል ስሜት ገላምጣኝ ጀርባዋን ሰጠችኝ። የፍቅር ታሪካችን ቢፃፍ እንኳን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የቅጠል ቦታ የሚይዘው የጀርባ ታሪክ ነው። ጀርባዋ ላይ ወዴት እንደሚወስድ የማይታወቅ ካርታ አለ። ምናልባት ያን ካርታ ተከትዬ…
Saturday, 29 October 2022 12:46

ኪስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“--ብቸኛው የራስን ፍርሃት ፀጥ የማድረጊያው ዘዴ ደግሞ ጭካኔ ነው፡፡ የሰው ልጅ በህልውና ለመቆየት በሰፋቸው ብዙ ግልፅ እና ሚስጢር ኪሶቹ ውስጥ ጠልቀን ብንቆፍር የምናገኘው ፍርሃት እና ጭካኔን ነው፡፡--” አልፎ አልፎ ፀጥታን ፍለጋ ወደ (ቅርብ) ገጠር እሄዳለሁኝ፡፡መጠንቀቅ ካለብን በዋነኛነት መጠንቀቅ ያለብን ምኞታችንን…
Saturday, 29 October 2022 12:43

“ሐሳብ ቤት ሲመታ”

Written by
Rate this item
(4 votes)
“--ይኼን ስል የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ ይስማማኛል ማለት አይደለም። ሐሳብ ካለው እሰየው፣ ውበት ካለው እሰየው ግን ደግሞ ሐሳብ ሲደመር ውበት ከሆነ ፍስኀ ነው ለእኔ።--” ሀብታም እና ደሃ እኩል እጅ ይሰጣል_ለሞት። ሊቅ እና ደቂቅ ፤አዋቂና አላዊቂ እኩል ይረታሉ_በሞት። ሞት፤ ዘር ፣ቀለም፣ልቀት እና…
Rate this item
(1 Vote)
የአገራትና የመንግሥት፣ የሃይማኖትና የባሕል፣ የፍልስፍናና የፖለቲካ ታሪኮች ውስጥ የማይጠፋ ነገር ቢኖር፣… ሥጋትና ቅሬታ የተቀላቀለበት ስሜት ነው። ነባሩ እንዳይፈርስና የባሰ እንዳይመጣ መስጋት፣ መቼም ቢሆን ከሰው ታሪክና ከሰው ኑሮ ተለይቶ አያውቅም። ከነባሩ የተሻለ አዲስ ነገር እንዲመጣ መመኘትም፣ ከሰው ተፈጥሮ የሚመነጭ ባሕርይ ነው።ችግር…