ጥበብ
“ኩርቢት” ሲነበብ-ክፍል 2 አስራ አራት አጫጭር ልቦለዶች የሰበሰበው “ኩርቢት” መጽሐፍ ዓለማየሁ ገላጋይ ከእውነት ወካይ እስከ ዲበ እውነታዊ -surrealistic- የአፃፃፍ ስልትን በመምረጥ ተርኮበታል። ለስብስቡ ርዕስ የሆነውን “ኩርቢቷ” አጭር ልቦለድ ባለፈው ሳምንት ሲነበብ አንዲት ለጋ ወጣት በሥዕልና በሠዓሊ ፍቅር እያቃስተች ልጅነቷን ከነጣዕሙ፥…
Read 1611 times
Published in
ጥበብ
ስለ ግጥም ለመነጋገር ዘፈኖችን ከተጠቀምን አይቀር፤ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞችን ብናነሳ ይሻላል - ለምሳሌ ዘሪቱ ከበደን። ‘ዘሪቱ’ ብላ በሰየመችው አልበሟ ካስደመጠችን ድንቅ ዘፈኖች መካከል አንዱን ልጥቀስላችሁ። “መልካም አባት ነበርክ ለኔ፤ አያጠራጥርም” በሚል ስንኝ የሚጀምር ዘፈን ነው። ግን፣ ከስንኙ በፊት፣ የዘሪቱን ድምፅ…
Read 6640 times
Published in
ጥበብ
ድልን ጠብቅ፤ ድልም ታደርጋለህ፡፡ ፕሪስተን ብራድሊ (አሜሪካዊ ቄስ)አሸንፋለሁ ብለህ ካሰብክ ታሸንፋለህ፡፡ ድል ለማድረግ እምነት ወሳኝ ነው፡፡ ዊሊያም ሃዝሊት (እንግሊዛዊ ወግ ፀሐፊና ሃያሲ)በምርጫው ለተሸነፉት ሁሉ አዝናለሁ፡፡ ይሄ እኔ የማውቀው ተመክሮ አይደለም፡፡ ማርጋሬት ታቸር(የቀድሞ የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር) ድል ሺ አባቶች አሉት፤ ሽንፈት ግን…
Read 1168 times
Published in
ጥበብ
ኃይለኛ መፅሃፍ ለመፃፍ ኃይለኛ ጭብጥ መምረጥ አለብህ፡፡ ሔርማን ማልቪሌግሩም አድርገህ እስካረምከውና እስካሻሻልከው ድረስ ትርክምርኪ ብትፅፍ ችግር የለውም፡፡ ሲ.ጄ.ቼሪታሪኩ ረዥም መሆን ስላለበት አይደለም፡፡ አጭር ለማድረግ ረዥም ጊዜ ስለሚወስድ ነው፡፡ ሔነሪ ዴቪድ ቶርዩበህይወትህ ውስጥ ሌሎች ነገሮች ካሉህ - ቤተሰብ፣ ጓደኞች፣ ውጤታማ የሥራ…
Read 1406 times
Published in
ጥበብ
ዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር የመጀመሪያውን ዓመት “ዳሽን የኪነ ጥበባት ሽልማት” ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅት በስነ - ግጥም ዘርፍ ለውድድር ከቀረቡ 157 ግጥሞች መካከል 1ኛ በመውጣት 100.000 ብር ሽልማት አሸናፊ የሆነው የሰለሞን ሞገስ ግጥም…
Read 4580 times
Published in
ጥበብ
የአማርኛ ሥነ ድምፀልሳን (ፎኖሎጂ) በአጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ የቀለም ቆጠራ በሙላት እና በቅጡ ያልተጠና በመሆኑ በዚህ መስክ እስካሁን ያለን ዕውቀት ያልተሟላ፣ ያልተደራጀና “ግልብ” ዓይነት ነው ማለት ሳይቻል አይቀርም። በአማርኛ ሥነግጥም የቀለም ቆጠራ መርህ በብዙ መልኩ የተዛባና አሳሳች ሆኖ በመቆየቱ፣ የግጥም ዓይነቶች…
Read 2638 times
Published in
ጥበብ